“ይሁንታ አግኝተን ከተመረጥን ለመምራት ዝግጁ ነን፡፡”- አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ
በዳዊት ፀሀዬ|ነሀሴ 19፣2008
በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ጋዜጣዊ መግለጫ ዛሬ ከሰአት በብሔራዊ ሆቴል ተካሄደ፡፡
ጋዜጣዊ መግለጫውን ላይ የተገኙት ጋዜጣዊ መግለጫውን የጠራውን የኢትዮጵያ አትሌቶች ጊዜያዊ ኮሜቴን …
በዳዊት ፀሀዬ|ነሀሴ 19፣2008
በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ያተኮረ ጋዜጣዊ መግለጫ ዛሬ ከሰአት በብሔራዊ ሆቴል ተካሄደ፡፡
ጋዜጣዊ መግለጫውን ላይ የተገኙት ጋዜጣዊ መግለጫውን የጠራውን የኢትዮጵያ አትሌቶች ጊዜያዊ ኮሜቴን …
ቀነኒሳ በቀለ ከብራዚል ኦሎምፒክ ውጪ ሆነ!
ዘገባ – በናታ
በላቲን አሜሪካዋ ብራዚል የሚካሄደው 31ኛው የሪዮ ዴጄኔሮ ኦሎምፒክ ላይ የሶስት ጊዜያት የኦሎምፒክ የወርቅ ሜዳሊያ ባለቤት ቀነኒሳ በቀለና በተጨማሪም በካናዳ ኦቶዋ የማራቶን ባለ ክብረ ወሰን የማነ ፀጋዬም ከሪዮ ኦሊምፒክ …
…
Dr Coach Weldemeskel Kostre (1939-2008) …… ዘመኑ 1916 ዓ.ም. ነበር፡፡ የፓሪስ ኦሊምፒክ የተካሄደበት፤ በወቅቱ የኢትዮጵያ ንጉሥተ ነገሥት መንግሥት ዘመን አልጋ ወራሽና ባለሙሉ ሥልጣን እንደራሴ የነበሩት ልዑል አልጋወራሽ ተፈሪ መኰንን (ኋላ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ) በአውሮፓ ጉብኝት አጋጣሚ በኦሊምፒክ ጨዋታዎች ከክብር ተከታዮቻቸው
…
የብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ነኝ ባዩ አቶ ዮሀንስ ሳህሌ 10 ወራት ብቻ ቆይቷል። በአጠቃላይ 25 ጨዋታዎችን በአሰልጣኝነት መርቶ ከ 630ሺ ብር በላይ ተቀብሏል። የተጣራ 50ሺ የወር ደመወዝ፣ 55,000 የኢንተርናሽናል ስልክ ወጪ፣ 27,500 የመኪና ነዳጅ ሲደማመር 632,500 ብር ተከፍሎት ከሃላፊነቱ እንዲለቅ ተደርጓል፡፡ …
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ዛሬ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የብሔራዊ ቡድኑ የአሰልጣኞች እና ብሔራዊ ቴክኒክ ኮሚቴ አባላት በሙሉ ከስራቸው እንዲሰናበቱ መወሠኑን አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሪሽን ዛሬ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ የሆኑትን ኢንስትራክተር ዮሀንስ ሣህሌ ፣ ምክትል አሰልጣኝ የነበረው ፋሲል …
አንድ የኢትዮጵያ ጎል በ ሰባት የአልጄሪያ ጎል ተመነዘረ::
ለመሆኑ የመልሱ ውርደታችን መቼ ነው?
ዋሊያዎቹ ከብዙ መንገላታት በኋላ አልጀርስ ገቡ!
…
መሰረት ደፋር በቦስተን የቤት ውስጥ 3000 ሜትር ሩጫ አሸናፊ ሆናለች።Meseret Defar of #Ethiopia winning the women’s 3000m in #Boston, #Massachusetts
የ45 ዓመቱ ጎልማሳ ስፔናዊው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በቀጣይ የውድድር ዓመት የእንግሊዙን ማንቸስተር ሲቲ ለማሰልጠን የሶስት ዓመት ተኩል የውል ስምምነት ፊርማውን ማኖሩ ታወቀ። የማንቸስተር ሲቲ አሰልጣኝ የሆኑት ቺሊያዊው የ64 ዓመቱ አዛውንት ማኑኤል ፔልግሪኒ የጋርዲዮላን ወደ ሲቲ መምጣት በበጎ ጎኑ ተቀብለውታል። ፔልግሪኒ …
ክርስቲያኖ ሮናልዶ እንግሊዝ እና ፖርቱጋል ለዩሮ 2016 ለሚያደርገት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ ወደኦልትራፎርድ ሊመለስ ይችላል። የእንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር ሁለቱ ሃገራት ስለሚያደርጉት የወዳጅነት ጨዋታ ከፖርቱጋል አቻው ጋር ንግግር እያደረገም ይገኛል። በአሁኑ ጊዜ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዝውውር ወደእንግሊዝ እንደሚመጣ ማረፊያውም ኤልራፎርድ ሊሆን እንደሚችል …
የህክምና ምርመራውን ዛሬ ሀሙስ አመሻሹ ላይ እንደሚያደርግ ተረጋግጧል። የፊዮረንቲና አማካይ የሆነው ስፔናዊው ማሪዮ ስዋሬዝ ከስፔኑ አትሌቲኮ ማድሪድ ከተዛወረ በኋላ በጣሊያን ሴሪ ኣ ተጽእኖ መፍጠር አቅቶታል። ተጨዋቹ በፊዮረንቲና 5 ጨዋታ ብቻ የተጫወተ ሲሆን ወደ እንግሊዙ ዋትፎርድ ለመዘዋወር ዛሬ ሀሙስ በምሳ ሰአት …
የቀድሞ ኮከብ ሮናልዲንሆ ጎቾ የሴይንት ናግጄ የእግርኳስ ውድድር ለመክፈት በህንድ ይገኛል። ሮናልዲንሆ በህንድ ቆይታው ከሞት መትረፉን ነው ጎል ስፓርት የዘገበው። ሮናልዲንሆ በአድናቂዎቹ ፉጨት እና ጩኸት ታግዞ በሚጓዝበት ወቅት ግዙፍ የሆነ የዛገ የትራፊክ መብራት ፓል ከመኪናው በቅርብ ርቀት ላይ ከፊትለፊቱ ተሰብሮ …
በናታ በሩዋንዳ አስተናጋጅነት ሲካሄድ በነበረው ፕሮፌሽናል ተጫዋቾችን በማያካትተው የቻን አፍሪካ ዋንጫ ዋሊያዎቹ ከምድባቸው ማለፍ ሳይችሉ ቀርተዋል። ጠባብ የማለፍ እድል ይዘው ወደ ሶስተኛው የምድብ ጫወታ ቢያቀኑም ከምድቡ ደካማ በሆነችው አንጎላ 2-1 ተረተዋል። ወደ ጫወታው ስናመራ በማግባት ቅድሚያውን የወሰዱት አንጎላዎች ሲሆኑ በ54 …
By Eyob Dadi
የቀድሞው የኤሲሚላን እና የጁቬንቱስ አማካይ የነበረው አንድሪያ ፒርሎ በእግርኳስ ቆይታው ያየው ምርጡ ወጣት ተጨዋች ተናግሯል።
ፒርሎ የቡድን አጋሩ የነበረው ፓል ፓግባን ምርጡ ወጣት ተጨዋች ሲል ያወድሰዋል።
ፓግባ 2012 ላይ በማንቸስተር ዩናይትድ በቂ የመሰለፍ እድል በማጣቱ ወደ ጣሊያኑ …
ጥር 11፣2008 ዓ. ም
ትናንትና ምሽት በጣሊያን ዋንጫ ኢንተርሚላን ናፓሊን ባሸነፈበት ጨዋታ ላይ ሁለቱ አሰልጣኞች
ሮቤርቶ ማንቺኒ እና ማውሪዚዮ ሳሪ ሲጨቃጨቁ ታይተዋል።
ከጨዋታው በኋላ ሪቤርቶ ማንቺኒ ከ ራይ ቲቪ ጋር ከማውሪዚዮ ሳሪ ጋር በአሰልጣኞች መቆሚያ(touchline) ላይ ስለተለዋወጡት …
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=tZgwlRBEB-A]…
የብሔራዊ ቡድኑ የፊት መስመር ተሰላፊ ነው ፡፡ የአይረሴው የደቡብ አፍሪካው የአፍሪካ ዋንጫ ቡድን አባል፡፡ በ2014 አለም ዋንጫ ማጣሪያ ላይ ለብሄራዊ ቡድኑ ቁልፍ ነበር በስሙ ሶስት ጎሎች አስቆጥሮ ዋልያውን የአፍሪካ ምርጥ አስር ውስጥ ሲካተት ትልቅ የሆነ ድርሻን ተወጥቷል ፡፡ የዋልያው ድንቅ…
ጥር 8፣ 2008 ዓ. ም
ኤቨርተኖች ከቸልሲ ጋር ያደረጉት የዛሬው የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ 3ለ3 በሆነ ውጤት ተጠናቋል።
በጨዋታው በመጨረሻዎቹ ጭማሪ ሰዓት ላይ ሁለት ጎሎች የተቆጠሩ ሲሆን፣ የጆን ቴሪ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል አጨቃጫቂ ነበረች።
ሮቤርቶ ማርቲኔዝ ቴሪ ያስቆጠረው …
በስዊዘርላንድ ዙሪክ በተካሄደው የሽልማት ስነስርዓት የፊፋ 2015 የባሎን ዶር የዓለም ምርጥ ተጫዋችነት ክብሩን ማግኘት ችሏል። መሲ ይህን ሽልማት ማግኘት የቻለው ተፎካካሪዎቹን ኔይማርን እና ሮናልዶን በመብለጥ ነበር።
የማለዳ ትኩስ የዝውውር ዜናዎች – ታህሳስ 29፣ 2008 ዓ.ም – Ethio Addis Sport. #Ethihopia #Miniliksalsawi
አርሰናል የጥር ወር የመጀመሪያ ፈራሚውን ይፋ ሊያደርግ ስለመዘጋጀቱ እንዲሁም ሌሎች የተጠናቀቁ እና በመጠናቀቅ ላይ የሚገኙ የዝውውር ዜናዎችን ይዘናል
ግብፃዊ አማካኝ መሐመድ አልኒኒይ ከባስል ክለብ ወደኤመራትስ …
ከቡድኑ ጋር ወደ አገራቸው እንዳይመለሱ፣ ፓስፖርታቸውን ተነጥቀው ነበር
በሴካፋ ዋንጫ ለመሳተፍ ወደ ኢትዮጵያ የመጣውን የኬንያ ብሄራዊ ቡድን ልኡካን የመሩት የክለቡ ማናጀር ዊሊስ ዋሊያውላ፤ ስድስት የቡድኑ ልኡክ አባላት ለአስር ቀናት አርፈውበት ለቆዩት “እንዳለ እና ቤተሰቡ ቸርቺል ሆቴል መከፈል የነበረበትን 41 ሺህ …
Sport News #Ethiopia Wetatoch Dimts —– ስፖርት ዜና የ#ኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=pQ08d4RuMm4]
…
መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም የስፖርት ዘገባዎች መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ ።
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=GtkHQNNs2kc]…
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=-rcAuuock_k]…