የኢትዮጵያ እግር ኳስ ቡድን ከቻን አፍሪካ ዋንጫ ውድድር ተሰናበተ!
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
በናታ በሩዋንዳ አስተናጋጅነት ሲካሄድ በነበረው ፕሮፌሽናል ተጫዋቾችን በማያካትተው የቻን አፍሪካ ዋንጫ ዋሊያዎቹ ከምድባቸው ማለፍ ሳይችሉ ቀርተዋል። ጠባብ የማለፍ እድል ይዘው ወደ ሶስተኛው የምድብ ጫወታ ቢያቀኑም ከምድቡ ደካማ በሆነችው አንጎላ 2-1 ተረተዋል። ወደ ጫወታው ስናመራ በማግባት ቅድሚያውን የወሰዱት አንጎላዎች ሲሆኑ በ54 …