የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ዛሬ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የብሔራዊ ቡድኑ የአሰልጣኞች እና ብሔራዊ ቴክኒክ ኮሚቴ አባላት በሙሉ ከስራቸው እንዲሰናበቱ መወሠኑን አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሪሽን ዛሬ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ የሆኑትን ኢንስትራክተር ዮሀንስ ሣህሌ ፣ ምክትል አሰልጣኝ የነበረው ፋሲል …
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ዛሬ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የብሔራዊ ቡድኑ የአሰልጣኞች እና ብሔራዊ ቴክኒክ ኮሚቴ አባላት በሙሉ ከስራቸው እንዲሰናበቱ መወሠኑን አስታውቋል፡፡
የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሪሽን ዛሬ ባደረገው አስቸኳይ ስብሰባ የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ የሆኑትን ኢንስትራክተር ዮሀንስ ሣህሌ ፣ ምክትል አሰልጣኝ የነበረው ፋሲል …
የ45 ዓመቱ ጎልማሳ ስፔናዊው አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ በቀጣይ የውድድር ዓመት የእንግሊዙን ማንቸስተር ሲቲ ለማሰልጠን የሶስት ዓመት ተኩል የውል ስምምነት ፊርማውን ማኖሩ ታወቀ። የማንቸስተር ሲቲ አሰልጣኝ የሆኑት ቺሊያዊው የ64 ዓመቱ አዛውንት ማኑኤል ፔልግሪኒ የጋርዲዮላን ወደ ሲቲ መምጣት በበጎ ጎኑ ተቀብለውታል። ፔልግሪኒ …
የህክምና ምርመራውን ዛሬ ሀሙስ አመሻሹ ላይ እንደሚያደርግ ተረጋግጧል። የፊዮረንቲና አማካይ የሆነው ስፔናዊው ማሪዮ ስዋሬዝ ከስፔኑ አትሌቲኮ ማድሪድ ከተዛወረ በኋላ በጣሊያን ሴሪ ኣ ተጽእኖ መፍጠር አቅቶታል። ተጨዋቹ በፊዮረንቲና 5 ጨዋታ ብቻ የተጫወተ ሲሆን ወደ እንግሊዙ ዋትፎርድ ለመዘዋወር ዛሬ ሀሙስ በምሳ ሰአት …
የቀድሞ ኮከብ ሮናልዲንሆ ጎቾ የሴይንት ናግጄ የእግርኳስ ውድድር ለመክፈት በህንድ ይገኛል። ሮናልዲንሆ በህንድ ቆይታው ከሞት መትረፉን ነው ጎል ስፓርት የዘገበው። ሮናልዲንሆ በአድናቂዎቹ ፉጨት እና ጩኸት ታግዞ በሚጓዝበት ወቅት ግዙፍ የሆነ የዛገ የትራፊክ መብራት ፓል ከመኪናው በቅርብ ርቀት ላይ ከፊትለፊቱ ተሰብሮ …
በናታ በሩዋንዳ አስተናጋጅነት ሲካሄድ በነበረው ፕሮፌሽናል ተጫዋቾችን በማያካትተው የቻን አፍሪካ ዋንጫ ዋሊያዎቹ ከምድባቸው ማለፍ ሳይችሉ ቀርተዋል። ጠባብ የማለፍ እድል ይዘው ወደ ሶስተኛው የምድብ ጫወታ ቢያቀኑም ከምድቡ ደካማ በሆነችው አንጎላ 2-1 ተረተዋል። ወደ ጫወታው ስናመራ በማግባት ቅድሚያውን የወሰዱት አንጎላዎች ሲሆኑ በ54 …
By Eyob Dadi
የቀድሞው የኤሲሚላን እና የጁቬንቱስ አማካይ የነበረው አንድሪያ ፒርሎ በእግርኳስ ቆይታው ያየው ምርጡ ወጣት ተጨዋች ተናግሯል።
ፒርሎ የቡድን አጋሩ የነበረው ፓል ፓግባን ምርጡ ወጣት ተጨዋች ሲል ያወድሰዋል።
ፓግባ 2012 ላይ በማንቸስተር ዩናይትድ በቂ የመሰለፍ እድል በማጣቱ ወደ ጣሊያኑ …
ጥር 11፣2008 ዓ. ም
ትናንትና ምሽት በጣሊያን ዋንጫ ኢንተርሚላን ናፓሊን ባሸነፈበት ጨዋታ ላይ ሁለቱ አሰልጣኞች
ሮቤርቶ ማንቺኒ እና ማውሪዚዮ ሳሪ ሲጨቃጨቁ ታይተዋል።
ከጨዋታው በኋላ ሪቤርቶ ማንቺኒ ከ ራይ ቲቪ ጋር ከማውሪዚዮ ሳሪ ጋር በአሰልጣኞች መቆሚያ(touchline) ላይ ስለተለዋወጡት …
የብሔራዊ ቡድኑ የፊት መስመር ተሰላፊ ነው ፡፡ የአይረሴው የደቡብ አፍሪካው የአፍሪካ ዋንጫ ቡድን አባል፡፡ በ2014 አለም ዋንጫ ማጣሪያ ላይ ለብሄራዊ ቡድኑ ቁልፍ ነበር በስሙ ሶስት ጎሎች አስቆጥሮ ዋልያውን የአፍሪካ ምርጥ አስር ውስጥ ሲካተት ትልቅ የሆነ ድርሻን ተወጥቷል ፡፡ የዋልያው ድንቅ…