በኬኒያና ኢትዮጵያ ድንበር አካቢቢ ውጥረት ነግሷል። የኢትዮጵያ ወታደሮች ዛሬም ድንበሯን አልፈው አንድ የጥበቃ ሀላፊ መግደላቸውን የኬኒያ መንግስት አስታውቋል። የዛሬውን ጨምሮ የኢትዮጵያ መከላከያ ሀይል ተመሳሳይ ጥቃት በኬኒያ ሲፈጽም ይህ ለአምስተኛ ጊዜ መሆኑም የተዘገበ ሲሆን በኢትዮጵያ መንግስት በኩል እስካሁን የተሰጠ ማስተባበያ የለም። …

ከቡድኑ ጋር ወደ አገራቸው እንዳይመለሱ፣ ፓስፖርታቸውን ተነጥቀው ነበር
በሴካፋ ዋንጫ ለመሳተፍ ወደ ኢትዮጵያ የመጣውን የኬንያ ብሄራዊ ቡድን ልኡካን የመሩት የክለቡ ማናጀር ዊሊስ ዋሊያውላ፤ ስድስት የቡድኑ ልኡክ አባላት ለአስር ቀናት አርፈውበት ለቆዩት “እንዳለ እና ቤተሰቡ ቸርቺል ሆቴል መከፈል የነበረበትን 41 ሺህ …
በኢትዮጵያ ኬንያ ድንበር ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል::በኢትዮጵያ ኬንያ ድንበር በኦነግ ወታደሮች እና በወያኔ ወታደሮች መካከል ጦርነት መደረጉን ተከትሎ የኦነግ ወታደሮች ወደ ኬንያ ሸሽተው ድንበር ዘልቀዋል በሚል ጥርጣሬ አሰሳ ላይ የነበሩ የወያኔ ወታደሮች ሶስት የኬንያ የፖሊስ መኮንኖችን መግደላቸው አንድ የኬንያ ጋዜጣ አስታወቀ::…