የኢትዮጵያ ወታደሮች ድንበሯን አልፈው አንድ የጥበቃ ሀላፊ መግደላቸውን የኬኒያ መንግስት አስታውቋል።


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


በኬኒያና ኢትዮጵያ ድንበር አካቢቢ ውጥረት ነግሷል። የኢትዮጵያ ወታደሮች ዛሬም ድንበሯን አልፈው አንድ የጥበቃ ሀላፊ መግደላቸውን የኬኒያ መንግስት አስታውቋል። የዛሬውን ጨምሮ የኢትዮጵያ መከላከያ ሀይል ተመሳሳይ ጥቃት በኬኒያ ሲፈጽም ይህ ለአምስተኛ ጊዜ መሆኑም የተዘገበ ሲሆን በኢትዮጵያ መንግስት በኩል እስካሁን የተሰጠ ማስተባበያ የለም። የኬኒያንን ብሄራዊ ቴሌቪዥንን ዘገባ ያዳምጡ።
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=zMau3lgcf4U]