Blog Archives

ገንዘባቸውን ከባንክ ለማውጣት የሞከሩ ደምበኞች በፖሊስ ተደበደቡ

Run on Ethiopian banks following months of civil unrest in Oromia and Amara regions of Ethiopia

በበርካታ የደቡብና የኦሮሚያ ክልሎች ገንዘብ የለም የተባሉ ደምበኞች “ያስቀመጥነውን ገንዘባችንን እንፈልገዋለን፣ ለልጆቻችን ትምህርት ቤት ወጪና ለአዲሱ ዓመት ያስፈልገናል፣ ገንዘባችን ካልተሰጠን አንሄድም” ስላሉ በፖሊስ ድብደባ ደርሶባቸዋል።

የባንኮች ቀውስ ወደ አዲስ አበባ እየተቃረበ ሲሆን፣ ዛሬ ከሰዓት በኋላ በአዲስ አበባ ዋና ባንኮች ነጋዴዎችና …

Posted in Amharic, Amharic News

ደምበኞች ገንዘባቸውን ከባንኮች ለማውጣት ተሰልፈዋል

አርብና ቅዳሜ በተለያዩ ከተሞች ህዝቡ ገንዘቡን ለማውጣት ተሰልፎ ታይቷል። ነገር ግን ከብዙዎቹ ባንኮች ወያኔ ገንዘቡን ዘርፎ ወደትግራይ በማሸሹ ካዝናችው ባዶ ሆኗል። በዚህም ምክንያት ገንዘባቸውን ማውጣት ያልቻሉት ደምበኞች ምሬታቸውን እያሰሙ ይገኛሉ። ገንዘብዎትን እንዳያጡ ከፈለጉ በአስቸኳይ ከሚከተሉት ባንኮች ያውጡ። ብሔራዊ ባንክ፣ ወጋገን …

Posted in Amharic, Amharic News

የወያኔ ልዑካን የጎንደር ውሎ በውርደት ተጠናቀቀ

Amhara protest in Gondar

ያሬድ አማረ

ከመጀመሪያ ጀምሮ የጦር ሀይል አማራጭን በመጠቀም ሽንፈትን ያስተናገደዉ ሕወሃት በዲፕሎማሲም ዳግም ተመልሶ ሊያገግም በማይችል ሁኔታ ዛሬ 27/12/2008 ጎንደር ከተማ ላይ ልኩ ተነግሮት በኪሳራ ተሸኝቷል። ሁሌም ቢሆን “የእኔ መንገድ ብቻ ትክክል ነው” በሚል ትእቢቱ የምናዉቀዉ ህወሃት አማራ ምድር ላይ …

Posted in Amharic, Amharic News

በአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ የሚገኘው ፖሊስ ጣቢያና የመንግስት መስሪያቤቶች በህዝብ ተከበዋል፤ የወያኔ ንብረቶች ተቃጥለዋል

Ankasha Guagusa district, northern Ethiopia, August 29, 2016
ከትላንትናው እለት ጀምሮ በጎጃም ክፍለሃገር፣ አገው አዊ ዞን፣ አንከሻ ጓጉሳ ወረዳ የሚገኘው ፖሊስ ጣቢያና የመንግስት መስሪያ ቤቶች በህዝብ ተከበዋል። በመንግስት መስሪያቤቶች የሚውለበለቡ የወያኔ ሰንደቅ ዓላማዎች ተነስተው ትክክለኛው የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ተተክተዋል። በባህር ዳር የወያኔ ንብረቶች ተቃጥለዋል።
Amara protest in Bahr Dar - August 29, 2016

Posted in Amharic, Amharic News

ትናንትና የኢህአደግ ሥ/አ ኮሚቴ ያወጣውን መግለጫ ተከትሎ ድርጅቱ ፍርክስክሱ መውጣቱ መታየት ጀምሯል

The EPRDF house of cards

አገሪቱ ያለችበትን ውጥረት ተከትሎ ትናንትና የኢህአደግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ የሚያወጣው መግለጫ በጉጉት ይጠበቅ የነበረ መሆኑ ብቻ ሳይሆን የአመራር ብቃት የሚፈተሽበት ነው ተብሎ ነበር፡፡ ነገር ግን የተሰጠው መግለጫ በአባላቱ ዘንድ ኢህአደግ ለመንኮታኮቱ ማረጋገጫ እንደሆነ ተደርጎ ተወስዷል፡፡

ከመግለጫው ይጠበቅ የነበረው በወልቃይት አማራ …

Posted in Amharic

እየተተገበረ ያለው «የመለስ ራዕይ»

Dictator Meles Zenawi

ከአቻምየለህ ታምሩ

እነሆ ያለውን አቅምና ጉልበት ሁሉ ሳይቆጥብ ለክፉ ተግባር ያዋለው፤ በእምነትና በቅን መንፈስ ተገፋፍቶ ያለፋቸው ክፉ ነገሮች በመብራት ተፈልገው የማይገኙበት፤ በትምህርት ተወልደው መልካም የሚሰሩና ለወገናቸው የሚያስቡ ሰዎችን በማጥፋት ክብረወሰን የተቀዳጀው፤ ድሀ ዘራፊና ገፋፊው፤ተራ ወንጀለኛና ጨካኝ አረመኔው መለስ ዜናዊ ከሞተ …

Posted in Amharic, Amharic News

በወያኔ ጥይት በግፍ የወደቁ ሰማዕትን ጎንደር ውስጥ ዛሬ ጧፍ በማብራት እያሰቧቸው ነው

ጀግኖቹ የጎንደር አማሮች የቤት ውስጥ ተቃውሟቸውን ጨርሰው በአሁኑ ሰዓት በወያኔ ጥይት በግፍ የወደቁ ሰማዕት ወንድምና እህቶቻቻችንን ጧፍ በማብራት እያሰቧቸው ነው። ግፈኛው የትግሬ ነጻ አውጪ ቡድንን ስናስወግድ ሰው ለማዳን ለወደቁት ሰማዕቶቻችን የክብር ሀውልት አቁመን በየእለቱ እንዘክራቸዋለን። – Achamyeleh Tamiru 

Gondar candle light vigil - August 17, 2016a
Gondar candle light vigil - August 17, 2016b

Posted in Amharic, Amharic News

የአማራ ክልል በወያኔ ጦር ሰራዊት ተወሯል

Amhara region of Ethiopia under TPLF military occupation
በሰሜን ሸዋ ሸዋ ሮቢት እና አካባቢዋ እንዲሁም በኤፍራታና ግድም ወረዳ፡ በቀወት ወረዳ ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ እየተዘጋጁ ባሉበት ሁኔታ አጠቃላይ የፀጥታ መዋቅሩ ከዞን በመጡ ከፍተኛ አመራሮች ሰሞኑን በሸዋ ሮቢት ከተማ እና በአጣዮ ከተማ/ ኤፍራታና ግድም ወረዳ/ ዉስጥ ስብሰባ ካደረጉ በሁዋላ …

Posted in Amharic, Amharic News

አማራን “ለሃጫም” ብሎ የተሳደበው የብአዴን ስ/አ ኮሚቴ አባል አለምነው መኮንን ደሴ ከተማ ውስጥ ድብደባ ደረሰበት

Alemnew Mekonnen

የብአዴን የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል የሆነውና አማራን ህዝብ “ለሃጫም” እያለ የሚሳደበው አለምነው መኮንን በትላንትናው እለት ወሎ ውስጥ በደሴ ከተማ ላሊበላ ሆቴል አካባቢ ማንነቱን ያወቁ የከተማው ነዋሪዎች ድንጋይ ወርውረውበታል። በሁኔታው የተደናገጠው የወያኔ ቅጥረኛ መኪናው ውስጥ ሮጦ ከገባ በኋላ በታጣቂዎች ታጅቦ ሊያመልጥ …

Posted in Amharic, Amharic News

የፊታችን እሁድ የሚካሄደውን ሰልፍ ለማስቆም ወያኔ በደሴና ሰሜን ሸዋ ከባድ ጥረት እያደረገ ይገኛል፣ ህዝቡ ግን የቆረጠ ይመስላል

Dessie town, Wollo, Ethiopiaየወያኔ ታጣቂዎች በሸዋሮቢት ከተማ ትናንት እና ዛሬ ህዝቡ ሰልፍ እንዳይወጣ ለማስፈራራት ሲሞክሩ ውለዋል። ከሸዋሮቢት የደረሰን ሪፖርት እንደሚለው፣ ህዝቡን ስለትራፊክ ደህንነት እንወያይ በሚል ሽፋን ስብሰባ ጠርተዋል። ከተማ ውስጥ መትረየስ የታጠቁ የፈደራል ፖሊስ አባላት በፒካፕ መኪና ሲዘዋወሩ ይታያሉ። ደሴ ውስጥ ከትላንት ማታ …

Posted in Amharic, Amharic News

አስቸኳይ መልዕክት! ይድረስ ለብአዴ‬ን አመራር (ያሬድ ጥበቡ)

‎ያሬድ ጥበቡ

የትግራይ ማህበረሰብ ውስጥ ለወቅቱ የኢትዮጵያ ሁኔታ ምላሽ ተደርጎ የሚታየው ብአዴን በነፍጠኞች ተይዟል፣ መሪዎች መመንጠር አንገብጋቢ ጉዳይ መሆኑን የድርጅቱ ልሳኖች ከሰሞኑ ዘግበዋል። በመሆኑም ‪እነ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው‬ አልሰሙ እንደሆነ በመቐለ ቤተመንግስት እየ‬ተደገሰላቸው ያለውን ፍጅት ከወዲሁ አውቀው በጀመሩት ከህዝብ ጋር …

Posted in Amharic

ሰበር ዜና፤ ብ.አ.ዴ.ን. የአማራውን ህዝብ ጠመንጃ ማስፈታት ስላልቻለ የትግራይ ተወላጆች ብቻ የተካተቱበት ጦር ትጥቅ እንዲያስፈታ ህወሃት መመሪያ አስተላለፈ

  • ከብአዴን ከፍተኛ አመራሮች በሚስጥርና በአደራ የደረሰን መረጃ ነዉ።
  • “የላም መከበሪያዋ ቀንዷ ነው” እንደሚባለው ምሳሌ አማራ መሳሪያህን አስረክበህ በጠላቶችህ በጭካኔ በማጅራትህ እንዳትታረድ ተጠንቀቅ!!!
  • ህወሃት የአማራን ወጣት ለመጨረስ ተዘጋጅቷል።
  • ህወሃቶች “ተደፈርን፣ ተነካን ፍጻሜያችን ተጀመረ” ብለው እንደ ቀትር እባብ እየተልከፈከፉ ነው።

የአማራዉ ህዝብ …

Posted in Amharic

ጸ በቃን!

ከአስቻለው ከበደ አበበ – ቶረንቶ፣ ካናዳ

ስሞኑን ለአንድ ጉዳይ ዳውን ታዎን ደርሼ ስመለስ የባህል ምግብ መአዛው ናፍቆኝ ከአንድ የኢትዮጵያኖች ቅመማ ቅመም መሸጪያ ቤት ጎራ አልኩኝ፡፡የምሸምተውን ሸምቼ ከሱቁ ስውጣ አንድ ጎለማሳ ሰው አቆመኝና ጃማካዊ ነህ ብሎ ጠየቀኝ፡፡አይደለሁም አልኩት፡፡ ቀጠለና ኤርትራዊ፣ሩዋንዳዊ…ኢትዮጵያዊ የሚለው …

Posted in Amharic

ወያኔ በመቀሌ ከተማ ኢትዮጵያውያንን በዘርና ሐይማኖት ከፋፍሎ ያካሔደውን የማጋጨትን ዘመቻ ስውርና አስደንጋጭ ግምገማ አደረገ

ወልቃይት ጠገዴ

በከፍተኛ የህወሃት ማይከላዊ አመራሮች በሆኑ በአቶ ተክለወይኒና አባይ ወልዱ እንዲሁም የትግራይ ክልል የደህንነት ቢሮ ሓላፊ የሆኑ አቶ ዘነበ ሐዱሽ የተመራው ጥቂት ታማኝ ካድሬዎች ብቻ የተገኙበት የትላንት ወዲያ (የሚያዚያ 13/2008 አ/ም) የመቀሌው ስብሰባ ከአንድ በመቀሌ ኗሪ የሆነ የአዲግራት አከባቢ …

Posted in Amharic

ትክክለኛውን ቴዲ አፍሮን ምን ያህሎቻችን እናውቀዋለን? (ኤርሚያስ ቶኩማ)

Teddy Afro

ከኤርሚያስ ቶኩማ

ብዙዎቻችን ቴዲ አፍሮን ከሙዚቃ ሥራውና ከሐገር ወዳድነቱ ባሻገር እምብዛም የግል ሕይወቱን እና ምን አይነት ሰው እንደሆነ አናውቀውም እርሱም ቢሆን ስለራሱ ማውራት ስለማይወድ እና ይህንን ፈፀምኩኝ ብሎ ስለማያወራ የቴዲን ማንነት በግልጽ ልናውቀው አልቻልንም ሆኖም ቴዲ አፍሮ እንደዚህም አይነት ሌላ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

አዲስ አበባን ባለፈው ቅዳሜ የሸፈነው አስገራሚ በረዶ – video

Posted in Video

ነጻነታችንን ለማስመለስ በመጀመሪያ ኢትዮጵያ ሁለት ዓይነት በሽታዎች እንደያዟት መቀበል አለብን

ከአብይ ኢትዮጵያዊ

ነጻነታችንን ለማስመለስ በመጀመሪያ ኢትዮጵያ ሁለት ዓይነት በሽታዎች እንደያዟት መቀበል አለብን
በቃ! ለሥጋ ደዌ ሲሆን፤ ንቁ! ደግሞ በርኩስ-መንፈስ ላይ ነው።

የኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨነቁ አየሁ የምድያም አገር መጋረጃዎች ተንቀጠቀጡ።
ትንቢተ ዕንባቆም ምዕራፍ ፫፥ ቁጥር ፯

“ቡዳና ከሃዲ ካልተተፋባቸው:-
ድፍን አገር …

Posted in Amharic

ሾተላይ የሚጫወትባት ሀገር – ትንሽ ስለበውቀቱ ሥዩምና ነቃፊዎቹ

ይሄይስ አእምሮ

በዚያን ሰሞን በውቀቱ ሥዩም ከ“አሜን ባሻገር” የምትል አንዲት ግሩም መጽሐፍ ጽፎ ለንባብ አብቅቷል – ሳቢን መግረፍ የለመድነው ጥቂት እኛዎች እንደአህያዋ ማር አልጥመን ብሎ በስድብና በዘለፋ ተቀበልነው እንጂ፡፡ ይህችን መጽሐፍ ተከትሎ በውጪም በሀገር ውስጥም የሂስ መዓት ሲዥጎደጎድ ይስተዋላልኝ፡፡ እኔም …

Posted in Amharic, Amharic News

አድዋ መታወቂያችን፤ ምኒልክ ታዳጊያችን – ዶ/ር ኃይሌ ላሬቦ

ዶ/ር ኃይሌ ላሬቦ

 የአድዋ ጦርነት በኢትዮጵያውያን እይታ

በዚህ ወር መግቢያ ላይ ኢትዮጵያዉያን የአድዋን መቶ ኻያኛውን ያመት በዓል በያሉበት በአድናቆት አክብረውታል። በየሬድዮ ጣቢያዎቹ፣ በየፓልቶኮቹ፣ በየማኅበራዊ ድርጅቶችና ኢትዮጵያውያን በየተሰበሰቡበት ሁሉ ስለአድዋ ያልተናገረ፣ ያላሰበ፣ ወኔው ያልተቀሰቀሰ የለም ማለት ይቻላል።

እንደታላቅነቱና ታሪክነቱ ከሆነ፣ የአድዋ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሙስናና በእምቢተኝነት ቅሬታ የሚያሰሙት ንብረት ማቃጠላቸው። ድርጊቱን እናውግዝ ወይስን ይበል እንበል? ተጠያቂው ማነው? – በፕ/ር ሰዒድ ሃሰን

በፕሮፌሰር ሰዒድ ሃሰን፣ መሪ ስቴት ዪኒቨርሲቲ፤
(ከእንግሊዝኛ ወደ አማርኛ አንዱዓለም ተፈራ እንደተረጎመው)

ትርጉም ከማይሠጠው በእምቢተኝነት ቅሬታቸውን ለማሰማት በተነሳሱት ላይ የገዥው ፓርቲ ከፈጸማቸው ግድያዎች በተጨማሪ፤ አሁን በቅርብ የወጡት ቁንፅል የቪዲዮ ቅንብሮችና የዜና ዘገባዎች፤ እኒሁ በኦሮሚያ አካባቢ በእምቢታ ቅሬታቸውን ለማሰማት የተነሱት፤ ንብረትና …

Posted in Amharic

“የዳኛው ውሳኔ ሰይጣናዊ ነበር”- ሮቤርቶ ማርቲኔዝ (ኢትዮአዲስ ስፖርት)

image

image
By Eyob Dadi

ጥር 8፣ 2008 ዓ. ም

ኤቨርተኖች ከቸልሲ ጋር ያደረጉት የዛሬው የፕሪምየር ሊግ ጨዋታ 3ለ3 በሆነ ውጤት ተጠናቋል።

በጨዋታው በመጨረሻዎቹ ጭማሪ ሰዓት ላይ ሁለት ጎሎች የተቆጠሩ ሲሆን፣ የጆን ቴሪ የመጨረሻ ደቂቃ ጎል አጨቃጫቂ ነበረች።

ሮቤርቶ ማርቲኔዝ ቴሪ ያስቆጠረው …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Sports

አፈጉባኤ አባዱላ ገመዳ ሚሚ ስብሃቱንና ሌሎችንም የወያኔ በቀቀኖችን አስጠነቀቀ – ያዳምጡ

አፈጉባኤ አባዱላ ገመዳ ሚሚ ስብሃቱንና ሌሎችንም የወያኔ በቀቀኖችን ዛሚ 90.7 FM ራዲዮ ላይ ቀርቦ አስጠነቀቀ – ያዳምጡ ↓

Posted in Amharic, Amharic News

የኢትዮጵያና ኤርትራ ቅራኔዎች – ሚንጋ ነጋሽ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲና በሰሜን አዲስ አበባ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ሰልፍ ወጡ – ቪዲዮ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 6ኪሎ ካምፓስ ተማሪዎች የነበሩ ሁለት ሴቶች ምሽቱን በደህንነቶች ከዶርማቸው ታፍነው መወሰዳቸው በግቢው ውስጥ ተቃውሞ አስነስቷል። አራት ኪሎ አካባቢ ያሉ መንገዶች በወያኔ የጸጥታ ሃይሎች ተዘግተዋል። በሰሜን አዲስ አበባ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ተዘግተዋል። በአሁኑ ሰዓትም ዩኒቨርሲቲው በፖሊሶች ዙሪያውን ተከቦ …

Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ጠ/ሚ ሃይለማሪያም ደሳለኝ በሃገሪቱ ውስጥ እየተባባሰ ስለመጣው አለመረጋጋት መግለጫ ሰጡ

ያዳምጡ ↓

Posted in Amharic, Amharic News