በቆሎን የመመገብ የጤና ጥቅሞች
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)
✓ ለኪንታሮት ህመም እና ለፊንጢጣ ካንሰር የመጋለጥ እድልን ይቀንሳል
በቆሎ በፋየበር የበለፀገ ስለሆን እንደ ሆድ ድርቀት እና ተያይዞ የሚመጣውን የኪንታሮት ህመም ተጋላጭነት በእጅጉ ይቀንሳል።
✓ ለሰውነታችን ጠቃሚ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን ይዟል
እንደ
…
በቆሎን የመመገብ የጤና ጥቅሞች
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)
✓ ለኪንታሮት ህመም እና ለፊንጢጣ ካንሰር የመጋለጥ እድልን ይቀንሳል
በቆሎ በፋየበር የበለፀገ ስለሆን እንደ ሆድ ድርቀት እና ተያይዞ የሚመጣውን የኪንታሮት ህመም ተጋላጭነት በእጅጉ ይቀንሳል።
✓ ለሰውነታችን ጠቃሚ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን ይዟል
እንደ
…
የአጥንት መሳሳትን ለመከላከል (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)
1) የአልኮል መጠጥ አለመውሰድ ምክንያቱ የሰውነታችንን ካልሲየም መጠን ስለሚቀንስ
2) ሲጋራን ማጤስ ማቆም ምክንያቱ በደም ውስጥ የሚገኝን ካልሲየም መጠን እንዲሁ ስለሚቀንስ
3) ወተት እና የወተት ተዋጽኦ የሆኑ ምግቦችን ማዘውተር
4) በካልሲየም የበለፀጉ ምግቦችን
…