በቆሎ በፋየበር የበለፀገ ስለሆነ በቆሎን የመመገብ የጤና ጥቅሞች (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
በቆሎን የመመገብ የጤና ጥቅሞች
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)
✓ ለኪንታሮት ህመም እና ለፊንጢጣ ካንሰር የመጋለጥ እድልን ይቀንሳል
በቆሎ በፋየበር የበለፀገ ስለሆን እንደ ሆድ ድርቀት እና ተያይዞ የሚመጣውን የኪንታሮት ህመም ተጋላጭነት በእጅጉ ይቀንሳል።
✓ ለሰውነታችን ጠቃሚ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን ይዟል
እንደ ፎስፈረስ ለአጥንት ጥንካሬና እድገት ጠቀሜታ ያለው እና ማግኒዚየም ለልብ እንዲሁም ለአጥንት ጥንካሬ የሚጠቅሙ ንጥረነገሮች አሉት።
✓ የኮሌስቴሮል መጠንን ይቀንሳል
በቆሎ መጥፎ የምንለውን የኮሌስቴሮል አይነት እንዲቀንስ የሚያደርግ ሲሆን ይህም ከልብ ህመም እና ሌሎች ከኮሌስቴሮል መጠን መጨመር ጋር ተያያዥነት ባላቸው በሽታዎች እንዳንጠቃ ያደርጋል።
✓ የቫይታሚን ምንጭ ነው
በቆሎ በቫይታሚን ቢ የበለፀገ ስለሆነ በተለየም ታያሚን ለነርቭ ጤናማነት ወሳኝ ሚናን ይጫወታል።
✓ የበቆሎ አንቲኦክስደንት ባህርይ ስላለው ካንሰርን የመከላከል አቅም እንዳለው ጥናቶች ያሳያሉ።
ጤና ይስጥልኝ
http://www.honeliat.com/health-benefits-of-eating-corn/

Health Benefits of Corn Corn provides many health benefits due to the presence of quality nutrien…ለኪንታሮት ህመም እና ለፊንጢጣ ካንሰር የመጋለጥ እድልን ይቀንሳል በቆሎ በፋየበር የበለፀገ ስለሆን እንደ ሆድ ድርቀት እና ተያይዞ የሚመጣውን የኪንታሮት ህመም ተጋላጭነት በእጅጉ ይቀንሳል።
honeliat.com