Blog Archives

እንቅልፍ ከመተኛትዎ በፊት ማድረግ የሌለብዎን ያውቃሉ?

እንቅልፍ ከመተኛትዎ በፊት ማድረግ የሌለብዎን ያውቃሉ?  (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)

✔ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ

የአካል ብቃት እቅስቃሴ ማድረግ ለጤናማ ሕይወት መሰረትና ለጥሩ እና ሰላማዊ እንቅልፍዎ ተመራጭ መፍትሔ ነው፡፡ ነገር ግን እንቅልፍ ከመተኛትዎ በፊት በ3 ሰዓታት ውስጥ የሚሰሩ ከሆነ የሰውነት ሙቀት

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የተሟላ ጤነኛ እንቅልፍ ለመተኛት የሚያስፈልጉ 12 ነገሮችን ሳይንሲስቶች ተመራምረን ኣገኝን ኣሉ።

የተሟላ ጤነኛ እንቅልፍ ለመተኛት የሚያስፈልጉ 12 ነገሮችን ሳይንሲስቶች ተመራምረን ኣገኝን ኣሉ። =======
ቴክኖሎጂ በሚወልዳቸው ኣዳዲስ ነገሮች ክስተት የተለያዩ ችግሮች አንደሚወለዱ አሙን ነው፥ከጊዜያችን ኣብዛኛውን የምናርፍበት በሃሳብ በጭንቀት አንዲሁም በስራ ብዛት በቂ የእንቅልፍ ጊዜ ኣለማግኘታችን ጤናችን በእንቅልፍ እጦት ይረበሻል። ሰውነታችንም ይጎዳል። ይህ …

Tagged with:
Posted in Amharic