መርሐጥበብ
ከባህር ዳር

እኔማ ዘንድሮ በግርምት መሞቴ ነው፡፡ የሰው ልጅ በሚያውቀውም ሆነ በማያውቀው እየገባ መዘባረቁ የግርምቴ መነሻ ነው፡፡ የሻይ ማንኪያ ያህል መረጃ ይዞ ጭልፋ ሙሉ ወግ ማውጋት ምን የሚሉት በሽታ …
መርሐጥበብ
ከባህር ዳር
እኔማ ዘንድሮ በግርምት መሞቴ ነው፡፡ የሰው ልጅ በሚያውቀውም ሆነ በማያውቀው እየገባ መዘባረቁ የግርምቴ መነሻ ነው፡፡ የሻይ ማንኪያ ያህል መረጃ ይዞ ጭልፋ ሙሉ ወግ ማውጋት ምን የሚሉት በሽታ …
መልካሙ በየነ
መስከረም 18/ 2009 ዓ.ም
ደብረ ማርቆስ፣ ኢትዮጵያ
እረኛ እንደመሆን ከባድ አደራ የለም፡፡ አደራው ከእግዚአብሔር ዘንድ ሲሆን ደግሞ ይበልጥ ያከብደዋል፡፡ ለጴጥሮስ የተሠጠው የእረኝነት ሥልጣን በጎችን እንዲጠብቅ ብቻ ሳይሆን በሚገባ እንዲያሰማራ ጭምር ነበር፡፡ መጠበቅ ቀላል ነው ማሰማራት ግን ከባድ ነው፡፡ …
From the Petition Coordinating Committee
The Committee calls on academics, scholars, scientists, and professionals of Ethiopian origin to sign the petition posted on Petitionbuzz.com to express their solidarity with peaceful demonstrators and protestors in Ethiopia. The purpose of the petition …
በኢትዮጵያ ውስጥ በተከሠተው ጉዳይ ላይ የሕዝባዊ ማስታወቂያ ጥሪ ከአቤቱታ አቀነባባሪ ኮሚቴ ከኢትዮጵያ ውጭ የሚኖሩ የሰብእና [humanities]ና፣ የማኅበራዊ[social sciences]፣ እንዲሁም የሳይንስ [sciences] ጥናቶች ሊቃውንትና ምሁራን የሆኑት ኢትዮጵያውያን ባገራችን ውስጥ የተፈጠሩት አንገብጋቢ የፖለቲካ፣ የሰብኣዊ መብት፣ የምጣኔ-ሀብትና የማኅበራዊ ኑሮ ከፍተኛ ቀውሶች እንዲፈቱና ዘላቂ …
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ካፈራቻቸው በአሁን ጊዜ በሕይወት ከሚገኙት እጅግ በጣም ጥቂት ሊቃውንት አንዱ የሆኑት ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ በተለያዩ ርዕሶች በተለይም በቤተክርስቲያናችን ላይ እየደረሰ ያለውን መከራ አስመልክተው የተለያዩ ጦማሮችንና መጣጥፎችን ለንባብ እንዳበቁልንና እንዳስተማሩን ይታወቃል። ቀሲስ አስተርአየ በቤተክርስቲያንና በምዕመናን ላይ በአጠቃላይም …
ለበርካታ ዓመታት በድረገጽ አማካይነት ለኢትዮጵያዊያን የመረጃ አቅርቦት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ሲያበረክት የነበረው ኢትዮሚዲያ ድረገጽ ከአየር ላይ ከወረደ ሳምንት አልፎታል። በተለይ ካላፉት ሁለት ሳምታት ወዲህ ወያኔ ስልጣን ላይ ከተፈናጠጠ ወዲህ ኢትዮጵያዊያን ትጥቅ በማንሳት ከፍተኛ ትንንቅ በማድረግ ላይ በሚገኙበት ወሳኝ ወቅት ላይ ይህ …
ህወሃቶች ፓርላማው ከህዝብ የተመረጠ ነዉ ይላሉ። ነገር ግን አንድም ቀን ፓርላማው ለህዝብ ተቆርቁሮ ወይም ቆሞ አያውቅም። ህወሃት ባሻው ወቅትና ባሻው ሰዓት የሚስማማዉን ህግ ሲያረቅ በማጨብጨብ ያልተሳተፉ የፓርላማ አባላት ላይ የሞት ፍርድ የሚፈረድባቸው እስኪመስል ድረስ ነው የፓርላማ አባላቱ ድጋፋቸውን የሚሰጡት። ለይስሙላ …
ይድረስ ለጀግናው የጎንደር-በጌምድር ክፍለ ሐገር ሕዝብ፤
ጠላትም ወዳጅም እንዲያውቅልን የምንፈልገው በጎንደር ክፍለ ሐገር ውስጥ የአማራ ህዝብ እየከፈለ ያለውን መስዋዕትነት ማለትም “አማራነቴን አልነጠቅም” ተጋድሎ ለሁላችንም ለአማራነት ማረጋገጫ በመከፈል ላይ ያለ መስዋትነት እንደሆነ እንገነዘባለን። እኛ የሸዋ አማራዎች ከሽማግሌ እስከ ወጣት …
የወያኔ አፋኝ አገዛዝ ኢትዮጵያ ውስጥ በጫነው የጎሳ ሽንሸና ምክንያት በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ውስጥ የማንነት ጥያቄዎች ላይ ማለትም ቋንቋ፣ ባህል፣ ስነ-ልቡና የመሳሰሉት ላይ የተመረኮዙ ግጭቶች እየተከሰቱ ናቸው። ከነዚህ ግጭቶች ውስጥ ዋነኛውና ቀደምቱ በጎንደር ክፍለ ሐገር ውስጥ የሚገኘው ወልቃይት ጠገዴ ህዝብ የማንነት …
የኢትዮጵያን የባሕልና ስፖርት ፌዴሬሽንን (ESNFA) በአላሙዲ ገንዘብ ለወያኔ ለመሸጥ የሸረቡት ሴራ በአገር ወዳድ ኢትዮጵያዊያን መና የቀረባቸው ጥቂት ሆዳሞች “ኤሳ ዋን” የሚባል የማወናበጃ ተቋም አዘጋጅተው ለማደናገር ካለፉት 5 ዓመታት አንስተው የተለያየ ዩ ጥረቶችን ሲያደርጉ እንደቆዩ ይታወቃል። ሆኖም ሕዝብ ኃይል ነውና “ውሾን …
” …ኢየሱስም እንዲህ አላቸው፦ ሚዜዎች ሙሽራው ከእነርሱ ጋር ሳለ ሊያዝኑ ይችላሉን? ነገር ግን ሙሽራው (ኢየሱስ ክርስቶስ) ከእነርሱ (ከሐዋርያት) የሚወሰድበት ወራት (ዕርገት) ይመጣል ፥ በዚያ ጊዜም ይጦማሉ።” (ማቴ 9:15)
እንኳን ለጾመ ሐዋርያት (የሰኔ ጾም) በሰላም አደረሰን ፆማችን የሰላም የፍቅርና ካስቀየምነው ከተጣላነው …
ከአምዶም ገብረስላሴ
ኣቶ መኮነን ኣስፋው በምርጫ 2007 ዓ/ም በተካሄደው ምርጫ ዓረና-መድረክን ወክለው በኣላማጣ ምርጫ ክልል ለክልል ምክር ቤት ተወዳድረው ህወሓትን ኣምበርክከዋል ዳሩ ድምፃቸው ተዘረፉ እንጂ።
ኣቶ መኮንን በ1974 ዓም ወደ በረሃ ወጥቶ ያታገሉ ሲሆኑ ከነ ሓየሎም ኣርኣያና ገብሩ ኣስራት ጎን
…
በየነ ሞገስ
ጽሁፌን በእውነተኛ ኑዛዜ ልጀምረው፡፡ ሰሞኑን በመጽሐፍት አዟሪዎች እጅ ‹በዓሉ ግርማ – ሕይወቱና ሥራዎቹ› በሚል ርዕስ የቀረበ መጽሐፍ ተመልክቼ ነበር፡፡ በዓሉን በተመለከተ ብዛት ያላቸውን ጋዜጦች፣ መጽሐፍት፣ መጽሔቶችና የተለያዩ ጹሑፎች የተመለከትኩና ቃለ መጠይቆች የሰማሁ መሆኔን በማመን ‹ምን አዲስ ነገር ይኖራል?› …
የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ኅብረት ም/ሊቀመንበርና የዞኑ ጽ/ቤት ቤት ኃላፊ አቶ ዓለማዬሁ መኮንንና በንቁ የፖለቲካ ተሳትፎው የሚታወቀው አባል አቶ አብረሃም ብዙነህ በጂንካ ፖሊስ ጣቢያ ታስረው እንደሚገኙ ተረጋግጧል፡፡ እስራቱ የተፈጸመው መጋቢት 17 ቀን 2008 ዓ.ም ቤታቸው ከማለዳው 12 ሰዓት እስከረፋዱ 4፡20 ከተፈተሸ …
ቁ፡ 1 12/14/2015
በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ ከቤተ አማራ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ
የአማራ ህዝብ ጀግኖች አባቶቹና እናቶቹ ከሌሎች አገር ወዳድ ወገኖች ጋር በመሆን ከመሰረቷት ብሎም በተከታታይ የደም እና የአጥንት ዋጋ ከፍለው ጠብቀው ካቆዩአት የገዛ አገሩ ለዘመናት በተሸረበ ሴራ ወደ ጎን …
ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው
ብዙ ጊዜ በብዙኃን መገናኛዎች ሳዳምጥና ስመለከት አንድ እጅግ የሚገርመኝን ነገር በተደጋጋሚ አዳምጣለሁ እመለከታለሁ፡፡ ነገሩ ምን መሰላቹህ፡- በስደትም በሥራም በተለያየ ምክንያት ከሀገር ወጥተው በባዕድ ሀገራት የሚኖሩ ወገኖቻችን በተለይም ፕሮቴስታንቶች (ተቃዋሚዎች) እንዲያ በምቾት በድሎት የሚኖሩበትን ሀገር “እግዚአብሔር አብዝቶ …
ከጌታቸው ሺፈራው
ዜጎች በተራ ‹‹ወንጀል›› 14 ከዚህ አለፍ ሲል 28 ቀን እየተቀጠሩ በሚመላለሱበትና በሚጉላሉበት ሀገር፣ አባሪው እንኳ ባልተያዘበት ሁኔታ፣ ይህ ነው የሚባል ምርመራ ሳይደረግ የሳሙኤል አወቀ ገዳይ በ17 ቀን ውስጥ 19 አመት እስራት እንደተፈረደበት ተሰምቷል፡፡ ትናንት ችሎቱን የተከታተሉት ሰዎች በግምት …
አስፋ ጫቦ
መስከረም ሲጠባ ፤አደይ ሲፈንዳ፤
እንኳን ሰው ዘመዱን ፤
ይፈልጋል ባዳ ማለት እውነት ነው!ለኔ፣የኔ እወነት ነው!
ዳዊት “..ወምድርኒ ትገብር ፋሲካ …፤ሰማያት ደስ ይበላቸው፤ምድርም ሐሴት ታደርግ“ ያለው መሆኑ ነው።ዘፈን ዘፈን !ዝፈን ዝፈን! ብሎኛል እንደማለት ።ዳዊት የተናገረው …
ባለፈዉ መጣጥፌ “ቃል የእምነት ዕዳ ነዉ” ብዬ ጀምሬ “ቃላችን አይለወጥ” ብዬ ነበር የተለየኋችሁ። አለምክንያት አልነበረም እንዲህ ያልኳችሁ፤ በአንድ በኩለ ቃል መከበርም መከፈልም ያለበት ዕዳ ስለሆነ በሌላ በኩል ደግሞ ቀትር ላይ የገባዉን ቃል ሳይመሽ እንደ ጴጥሮስ ሦስቴ የሚክድ ብዙ ቃላ አባይ …
በያሬድ ቁምቢና ውብዓለም ተስፋዬ
የአዲስ አመት ዋዜማ ጳጉሜ 5 ቱሉ ዲምቱ አቃቂ ደብረ ሰላም ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በመገኘት ‹የመዳን ቀን ዛሬ ነው› እና‹ የጅራፍ ንቅሳት› የተሰኙ ሁለት የራሷን ግጥሞች አቅርባለች፡፡
ገና በስራዋ ስትታይ ድንቅ የትወና ብቃትና …
ትናንት ምሽት ጳጉሜ 1, 2007 ዓ.ም. ሰይፉ በትዕይንተ ወጉ (talk show) ለየት ያለ ዝግጅት አቅርቦ ነበር፡፡ ይህ ዝግጅቱ ጋብቻውን የተመለከተ ቢሆንም የሠርግ ድግሱ ወጭ በባለሀብቱ በሸክ ሙሐመድ አልአሙዲ በመሸፈኑ ሰይፉ ለሠርጉ አስቦት የነበረውን ወጭ 300,000 (ሦስት መቶ ሽህ) ብር ለሙዳይና …
ከኤርሚያስ ለገሰ
በዛሬው እለት የአዲሳአባ ኢሕአዴግ ወደ 221 የሚጠጉ አመራሮችንና 4100 በላይ ሠራተኞችን ተጠያቂ ሊያደርግ እንደሆነ ተሰምቷል ። እነዚህ ሰዎች በህግ እንደሚጠየቁም ተነግሮአል።
የሕውሐት ሰዎች እንደለመዱት አዲሳአባ እንደ ኡደት የሚሽከረከረው የብልሽት አረንቋ ውስጥ የተዘፈቀችው በእነዚህ ሰዎች ምክንያት እንደሆነ ሊነግሩን ተዘጋጅተዋል። …