Blog Archives

በአፍንጫ ደም መፍሰስ (ነስር) (Nose bleeds)

ነስር (Nose bleeds)
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር)

በአፍንጫ ደም መፍሰስ (ነስር) የምንለው አስደንጋጭ የሆነ፤ነገር ግን በአብዛኛው ለከፋ አደጋ የማይዳርግ የሕመም ዓይነት ነው፡፡
ነስር በሁለት ዓይነት ይከፈላል፡፡

1) ከፊተኛው የአፍንጫችን ክፍል የሚመጣ ነስር (Anterior Nosebleeds)
• ይህ ዓይነቱ የነስር ዓይነት ከ90

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news