Blog Archives

ዘውግና ብሄራዊ አንድነት እንዴት ይታረቃሉ? በፕሮፌሰር መሳይ ከበደ የመፍትሄ ኣሳብ ላይ ሊነሱ የሚችሉ የሰሉ ጥያቄዎች

ገለታው ዘለቀ

ይህን ርእስ የወሰድኩት በቅርቡ ቪዥን ኢትዮጵያ ከኢሳት ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር ባዘጋጀው ጉባኤ ላይ ፕሮፌሰር መሳይ ከበደ “የኢትዮጵያ ዘውጋዊ ክፍፍሎችና የመፍትሄ ኣሳብ” በሚል ርእስ ስር ካቀረቡት መሳጭ ጥናታዊ  ጽሁፋቸው ስር ካነሷቸው መሰረታዊ ጥያቄዎች መሃል ኣንዱን መዝዤ ነው።  ፕሮፌሰር መሳይ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ከብሄር ፖለቲካ እንውጣ! የተባበረችውን ኢትዮጵያን እንገንባ!

በሁለተኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚንስትር ኣቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ሲናገሩ ኣገራችንን የሚበትኑ ኣጥፊ ዘሮች ያሏቸውን ሶስት ጉዳዮች ኣነሱ። ኣንደኛው ጠባብነት፣ ሁለተኛው ትምክህተኛነት፣ ሶስተኛው በሃይማኖት ሽፋን የሚራመድ ኣክራሪነት ናቸው ኣሉ። በመሰረቱ እነዚህን ጉዳዮች ኣቶ ሃይለማርያም ለመጀመሪያ ጊዜ ያነሷቸው ጉዳዮች …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic

ትዳርን የማሸነፍ ኣቅም ማጣት እድገትን ተከትሎ ኣይመጣም

ኢንፍሌሸንን ሊያመጡ ከሚችሉ መንስኤዎች መካከል ፈጣን የ ኢኮኖሚ እድገት ኣንዱ እንደሆነ የሚስማሙ ምሁራን በርግጥ ኣሉ። ኣንዳንድ ምሁራን ደሞ ኢንፍሌሽንን እድገት ሊያመጣው ኣይችልም ብለው ይናገራሉ። የ ሁለቱ ልዩነት ያረፈበት ነጥብ የሚመስለው ኢንፍሌሽን የሚለውን ጽንሰ ሃሳብ ባዩበት ወሰን ላይ ነው። የ መጀመሪያው …

Tagged with: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ሃይማኖት የግል ሃገር የጋራ ነው

ይህን ኣባባል ስንቀባበል የኖርነው ያለ ምክንያት ኣልነበረም። ሃገራችን ብዙህነቷ የሚገለጸው በ ቋንቋና በ ባህል ብቻ ሳይሆን በ ሃይማኖትም በመሆኑ ነው። ብሂሉ ተቻችለን መኖር እንዳለብን ቃል የምንገባበት፣ የሃይማኖት ነጻነታችን የ ግል ሆኖ ኣገራችን ግን የሁላችን መሆኑዋን የምናጸናበት ኪዳን፣ የ ኣንድነት ጉዟችን …

Tagged with: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ማን ጸሎት ያሳርግ

በ ለምለም ፀጋው

ወይ ነውር አይገዛው

አምልኮት ዓልነካው፤

የኢትዮጵያን ሰው ሁሉ

በቃሊቲ አጎረው።

ይድነቃችሁ ብሎ

በየሱስ ስም ማለ፤

የመለስን ወንጌል

እንደ ክታብ አርጎ

በአንገቱ ሰቀለ።

        ለሁሉም ለመሆን

        አዲሱ ምንስቴር በቃሊቲ ሳይቀር፤

        አርብ ሰኞ ሳይል

        አለ ዓላህ አክብር።

ምነው የኔ ወዳጅ…

Tagged with: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ለ እህቶቻችን ልንደርስ የምንችልባቸው 4 መንገዶች!

በኣረብ ኣገራት ለግርድና የሚሄዱትን እህቶቻችንን የሚደርስባቸውን ስቃይ መናገር መነሻዬ ኣይደለም። ያልፍልኛል፣ እናት ኣባቴን እጦራለሁ እያሉ ወደ ሊባኖስና ሌሎች የኣረብ ገልፍ ኣገራት የሚጎርፉት እህቶቻችን ከሰባዊነት ደረጃ ዝቅ ብለው ሲሰቃዩ ሌላው በተለያየ የኣለም ክፍል ያለው ኢትዮጵያዊ ከንፈሩን ከመምጠጥ ያለፈ ብዙ ነገር ሲያደርግ …

Tagged with: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , ,
Posted in Amharic

ህወሃት በምን ተጠምዶ ይሆን?

ይህ ጽሁፍ ኣቶ መለስ ታመዋል፤ ህመማቸው ለሞት ይሰጣል ወይም ቢድኑም ወደ መደበኛ ስራቸው ለመመለስ ኣይችሉም የሚሉትን መላምት የተመረኮዘ ኣስተያየት ነው። ታዲያ ይህ ዜና እውነት ከሆነ በዚህ ጊዜ ህወሃት በምን ሁኔታ ላይ ይገኝ ይሆን? ብለን እንድናስብ ማድረጉ ኣይቀርም።

ባለፈው ጊዜ “ኣቶ …

Posted in Amharic

አቶ መልስ ሲሄዱ ምን ይፈጠር ይሆን?

የ ኣቶ መለስን መሄድ ተክትሎ ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ባሉ ባለስልጣናት ዘንድ ምን ሊፈጠር ይችል ይሆን? ወታደሩስ ምን ያስብ ይሆን? መቼም ህዝቡ ለውጥ በሃይል ፈልጓልና ከሳቸው መሄድ በሁዋላ ሊነሱ በሚችሉ ትርምሶች ጊዜ ብዙዎች የሚሰጉበት የብሄር ግጭት ይፈጠርስ ይሆን? በሚሉ ሃሳቦች …

Posted in Amharic

ስለ ሰላማዊ ዐመጽ7ነጥቦች!

1. የሰላማዊ ኣመጽ ብያኔ
በቀላል ኣገላልጽ ሰላማዊ ኣመጽ ማለት ከ ኣክብሮት ጋር ኣንስማማም ማለት ነው። ይህም በመሆኑ ሰላማዊ ኣመጽ በኢትዮጵያ በምንም መለኪያ ከሽብርተኝነት ጋር ሊያያዝ ኣይችልም። ሰላማዊ ኣመጽ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚፈልገውንና የማይፈልገውን በግልጽ የሚያሳይበት ኣውድ ነው።
2. እውን ሰላማዊ ኣመጽ …

Posted in Amharic

ዴሞክራሲ በኢኮኖሚ ልማት ላይ ተጽእኖ ኣለው!

ኣንዳንዶች ዴሞክራሲ ከኢኮኖሚ ልማት ጋር ምንም ግንኙነት የለውም ብለው ያምናሉ። ሌሎች ደግሞ ዴሞክራሲና የኢኮኖሚ ልማት ተፈጥሮኣዊ ግንኙነት ኣላቸው ወይም ዴሞክራሲ በኢኮኖሚ እድገት ላይ ኣዎንታዊ ሚና ኣለው ብለው ኣጥብቀው ያምናሉ። ታዲያ በዚህች ኣጭር ጽሁፍ የነዚህን ወገኖች ሃሳብ በጥቂት በጥቂቱ ገረፍ ገረፍ …

Posted in Amharic

የብሄር ትርጉሙ

የብሄር ትርጉሙ ባልፉት ሃያ ኣመታት ውሰጥ በውነት ከቸኩ ቃሎቸ መካከል አንዱ “ብሄር “ የሚባለው ቃል ነው። በመሰረቱ ብሄር የሚለው ቃል መነሻው ኣማርኛ ነው። ይታወቅበት የነበረውም ትርጉም የትውልድ ኣካባቢ ነው። ለዚህም ነው ተስፋ ስላሴ ዘ ብሄረ ቡልጋ፣ አፈወርቅ ገብረየሱስ ዘ ብሄረ …

Posted in Amharic

Little Compassion for Eth

Little Compassion for Ethiopian Farmers
(Part -2)
The Ethiopian government has been claiming double digit growth for the past more than half a decade. According to the government, Ethiopia’s economy is growing at a rate of 11% which puts it …

Posted in Amharic

Little Compassion for Ethiopian Farmers. (part -2)

The Ethiopian government has been claiming double digit growth for the past more than half a decade. According to the government, Ethiopia’s economy is growing at a rate of 11% which puts it at the top of rapidly growing countries …

Posted in Amharic