Blog Archives

ከኢትዮጵያ የተለየችዋ “ኦሮሚያ” ? – ግርማ ካሳ

ከኢትዮጵያ የተለየችዋ “ኦሮሚያ” ? – ግርማ ካሳ

አንዳንድ የኦሮሞ አክራሪዎች “ኢትዮጵያዊ አይደለንም” ወይም በተለያዩ ምክንያቶች “ኢትዮጵያ መሆን አቁመናል” ይላሉ። “ኢትዮጵያዊነት” ምን ማለት ነው በሚለው ላይ የተለያዩ ትንተናዎች ልናደርግ እንችላለን። አንዳንዶች ኢትዮጵያዊነት ዜግነት ነው ይላሉ። ዜግነት ከሆነ ነዋሪነታቸው በዉጭ አገር የሆኑ፣

Tagged with: , ,
Posted in Alemayehu G. Mariam, Amharic News, Ethiopian news

አዲስ አበባ የሥራ ማቆም አድማ ተደረገ ፤ ከዚህ በኋላ ? ግርማ ካሳ

አዲስ አበባ የሥራ ማቆም አድማ ተደረገ ፤ ከዚህ በኋላ ? ግርማ ካሳ

ገዢዎች በሃረርጌ፣ በወለጋ፣ ጉጂ፣ ቦረና፣ በምእራብ ሽዋና ምእራብ አርሲ የተነሳዉን ተቃዉሞ ከፍተኛ ቁጠር ያለው የወታደር ኃይል በማሰማራት በመቶዎች የሚቆጠሩትን በመግደልና በሺሆች የሚቆጠሩትን በማሰር ተቃዉሞዉን በኃይል ለማፈን እየሞከሩ ነው። …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ኬንያ እንደመኖር ነው ? ? ? – ግርም ካሳ

ኬንያ እንደመኖር ነው ? ? ? – ግርም ካሳ

ጃዋር መሐመድ እኛ እንድናነብው ይመስለኛል በአማርኛ ትንሽ ዘርዘር ያለ ነገር ጽፏል። አንድ መሰረታዊ ነጥብ ላይ ጥቂት ማለት እፈልጋልሁ።

“ ኦሮሚያ የኦሮሞ ነች ስንል ኦሮሚያ የኦሮሞ ህዝብ ሀገር ነች ( Oromia is …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሕወሃቶች ፎቅ ይሰራሉ ብአዴኖች ሎተሪ ይሸጣሉ !!!

ግርማ ካሳ  = ሕወሃቶች ፎቅ ይሰራሉ ብአዴኖች ሎተሪ ይሸጣሉ – ግርማ ካሳ

ከኢትዮጵያ በቅርብ ከመጣ ከአንድ ወዳጄ ጋር አወራን። ከጥቂት ወራት በፊት ብአዴን በባህር ዳር ባደረገው ጠቅላላ ጉባኤ፣ የተገኘ ። በስብሰባው ከፍተኛ ጭቅጭቅ እንደነበረ ነገረኝ። ከዚህ ወዳጄ ባገኙሁት መረጃ፣ በተለይም …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የኦሮሞዎችን ተቃዉሞ በተመለከተ ዶር ብርሃኑ የተናገሩት

የኦሮሞዎችን ተቃዉሞ በተመለከተ ዶር ብርሃኑ የተናገሩት – ግርማ ካሳ

ዶክተር ብርሃኑ ነጋ በዋሺንገትን ዲሲ ባደረጉት ንግግር በኦሮሚያ በተነሳው እንቅስቃሴ ዙሪያ 4 ነጥቦችን አንስተው ትምህርት ሰጪ ሃተታዎችን አድርገዋል።

ሲጀምሩ በኦሮሚያ የተደረገው ነገር ለርሳቸው emotional እንደሆነ ነበር የገለጹት። “ሕጻናት፣ እርጉዞች፣ አሮጊቶችን መግደል፣ …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የኦሮሚያ ባለቤት ኦሮሞው ነው ይላል የክልሉ ሕግ መንግስት – ግርማ ካሳ

ብዙዎች የማናውቀውና ያላስተዋል አንድ ነገር አለ። ማስተር ፕላን ፣ ማስተር ፕላን የሚለው ጫጫታ ያለዉን መሰረታዊ ችግር እንዳንረዳ አድርጎናል። የትብብር ጥሪ እየቀረበ ነው። ትብብርን በጣም እደግፋለሁ። ግን የምንተባበረው ለምንድን ነው ? ያ በግልጽ መቀመጥ አለበት። ያ ባልሆነበት ሁኔታ ለመተባበር በጣም አስቸጋሪ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሕዝብን በፍቅር እንጂ በኃይል ማንበርከክ አይቻልም – ግርማ ካሳ

ሕዝብን በፍቅር እንጂ በኃይል ማንበርከክ አይቻልም – ግርማ ካሳ

ሁልጊዜ እንደምናደረገው ብሄራዊ እርቅን፣ ሰላምን እንሰብካለን። እስከአሁን ሰሚ አላገኘንም። ቢሆንም ለአገርና ለህዝብ ይበጃል የምንለዉን የሰላም ጥሪ እየደጋገምን፣ ሰሚ ኖረም አልኖረም እንጻፋለን። እንናገራለን። የጥበብና የማስተዋል መንፈስ ይለቀቅልን ዘንድ፣ በተለይም ሌላውን ጋኔን የሚሉ

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ደግሜ አስጠነቅቃለሁ – ግርማ ካሳ

Girma G. Kassa's photo.

 ደግሜ አስጠነቅቃለሁ – ግርማ ካሳ

==================

ላለፉት በርካታ አመታት የኢትዮጵያ ፖለቲካ እየከረረ ነው፤ ብሄራዊ እርቅ ያስፈልጋል እያልን ስንጎተጉትና ስንጽፍ ነበር። ህዝብ ይሄንን መንግስት በጣም እንደሚጠላ፤ ሕዝብ ጨዋ ስለሆነ ታግሶ እንጂ የመረረው እለታ ጉድ እንደሚፈላ ስንናገርና ስናስጠነቅቅ ነበር። ሰዎቹ አልሰሙንም። ጭራሽ

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

አሁን ባለው ሁኔታ ለዉጥ አንጠብቅ – ግርማ ካሳ

ኢሳት ላይ፣ የቀድሞ የወያኔ ባለስልጣን የነበረው አቶ ኤርሚያስ ለገሰ ሲናገር ነው ያደመጥኩት። ዮሐንስ ታደስ ተካ ይባላሉ። በመሬት ጉዳይ የመንግስት ባለስልጣን ነበሩ። መረጃዎችን ይዘው ወደ ዉጭ ከተሰደዱ በኋላ መጽሀፍ ጽፈዋል። አቶ ዮሐንስ እንደጻፉት፣ በምርጫ ዘጠና ሰባት ማግስት ፣ በቦሌ አካባቢ አንድ …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የኦሮሞ ተማሪዎች ማስተር ፕላኑን መቃወማቸው የገበሬው መፈናቀል አሳስቧቸው ነዉን ? – ግርማ ካሳ

ማስተር ፕላኑን መቃወማቸው የገበሬው መፈናቀል አሳስቧቸው ነዉን ? – ግርማ ካሳ
ሰሞኑን በምእራብ ኦሮሚያ ተማሪዎች ተቃዉሞ አሰምተውል። የአሜሪክ ድምጽ በዚህ ዙሪያ ዘገባ አጠናክሯል። አንዳንድ ወገኖች ተማሪዎች ተቃዉሟቸውን ያሰሙት በዋናነት የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም እንደሆነ ይናገራሉ።
“የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

አስተማማኝ ሰላም የሚመጣው – ግርማ ካሳ

አስተማማኝ ሰላም የሚመጣው – ግርማ ካሳ

አቶ ሞላን በተመለከተ፣ የአገዛዙ ሜዲያዎችም ወሬዉን በሚያስገርም ሁኔታ እያዳመቁት ነው። የአራቱ ድርጅቶች ጥምረት እንደፈረሰም ይናገራሉ”Ginbot-7, Arbegnoch, and DMHIT Merger collapsed leaders and rebel soldiers fleeing from Eritrea” ሲል ትግራይ ኦንላይን አይጋ ደግሞ “Dmhit and …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic