በኦሮሚያ ክልል የሕዝብ ተቃውሞ በርትቷል::የአባገዳ የሃገር ሽማግሌዎች ም/ቤት የወያኔን እኩይ ድርጊት አውግዘዋል:: #Ethiopia #Oromoprotests #Abageda #MinilikSalsawi #Change
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) አስቁሜዋለው የማያዳግም እርምጃ ውስጄበታለው እወስድበታለሁ ወዘተ እያለ አንዴ የኦሕዴድ ካድሬዎችን ሌላ ጊዜ የውጪ ሃይሎችን
…