Ambo University Awaro Campus dormitory on fire – Jawar Mohammed OMN
በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች የቀጠለው ሕዝባዊ ቁጣ እየተባባሰ በመጣበት ባሁኑ ወቅት በዛሬው ዕለት በአምቦ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች መኝታ ቤት እየተቃጠለ መሆኑ ተሰማ::ከስፍራው የሚወጡ መረጃዎች እንደሚያመለክቱት የእሳት አደጋው አንዱን የተማሪዎች ህንፃ እያወደመው …
Ambo University Awaro Campus dormitory on fire – Jawar Mohammed OMN
በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ የቀጠለ ሲሆን ኣምቦ ተቃውሞው ሲፈነዳ በመላው ኦሮሚያ የትምህርት ማቆም ኣድማ ተደርጓል።Qabsoon itti fufa!! #Oromoprotests #Ethiopia #Miniliksalsawi #EPRDF
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ኣከባቢዎች ተቃውሞው የቀጠለ ሲሆን በኣምቦ በማእከላዊ ሲሰቃይ ለሞት
…
በኣምቦ አና ኣከባቢዋ የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም ከፍተኛ ተቃውሞ ሲሰማ ውሏል፥ይህም ተቃውሞ በጎረቤት ከተሞን የተዛመተ መሆኑ ታውቋል።
Protest has erupted in Ambo and spreading to neighboring towns ~Protesters in Mandi have blocked the road that pass through the town…