Blog Archives

አንድነት በሙሉ የመተማመን እና የቅን ልቦና ላይ መመስረት ይገባል። ( ምንሊክ ሳልሳዊ )

አንድነት በሙሉ የመተማመን እና የቅን ልቦና ላይ መመስረት ይገባል። ( ምንሊክ ሳልሳዊ )
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Ethiopianoppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Unity‬

ሁላችንም ስለ አንድነት ብዙ ብለናል ጽፈናል ሰምተናል ኣንብበናል።ይሀ ውነት ግን በተግባር ከመተርጎም ይልቅ የኣንድ ሰሞን ጎዶሎ ሆይ ሆይታ ብቻ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሕወሓት ራሱ በፈጠረው የጎሳ ፖለቲካ እሳት ራሱ ይቃጠላል::ሕወሓት ተረት ተረት የሚሆንበት ቀን ደርሷል:: ‪

ሕወሓት ራሱ በፈጠረው የጎሳ ፖለቲካ እሳት ራሱ ይቃጠላል::ሕወሓት ተረት ተረት የሚሆንበት ቀን ደርሷል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Unity‬

Minilik Salsawi – የኢትዮጵያን ሕዝብ በጎሳ እና በጎጥ ከፋፍሎ ለመግዛት የሞከረው ሕወሓት በተደጋጋሚ የሕዝቡ አንድነት እሳት እየሆነበት …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የጋራ ጠላታችን ወያኔ ስለሆነ ስር ነቀል ለውጥ ለማምጣት የለውጥ ሃይሎች በአንድነት መቆም ችላ የማይባል ነው::(ምንሊክ ሳልሳዊ)

የጋራ ጠላታችን ወያኔ ስለሆነ  ስር ነቀል ለውጥ ለማምጣት የለውጥ ሃይሎች በአንድነት መቆም ችላ የማይባል ነው::
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በእናት ሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ተንሰራፍቶ የሚገኘው የሕወሓት አምባገነን ቡድናዊ አገዛዝ በሕዝብ ላይ የሚፈጽመው የፖለቲካና የኢኮኖሚ በደል ገደቡት አልፎ ዜጎች …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

አሁን ባለው ሁኔታ ለዉጥ አንጠብቅ – ግርማ ካሳ

ኢሳት ላይ፣ የቀድሞ የወያኔ ባለስልጣን የነበረው አቶ ኤርሚያስ ለገሰ ሲናገር ነው ያደመጥኩት። ዮሐንስ ታደስ ተካ ይባላሉ። በመሬት ጉዳይ የመንግስት ባለስልጣን ነበሩ። መረጃዎችን ይዘው ወደ ዉጭ ከተሰደዱ በኋላ መጽሀፍ ጽፈዋል። አቶ ዮሐንስ እንደጻፉት፣ በምርጫ ዘጠና ሰባት ማግስት ፣ በቦሌ አካባቢ አንድ …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ለምንለው ሁለንተናዊ ለውጥ —- ደንቃራ የሆኑት ሌሎቹ ሁለት ጽንፎችና መፍትሄው

Girma Bekele  

ከዚህ በፊት ስለ ‹‹የኢትዮጵያዊነት ብቸኛ ባለአደራዎች›› ና ‹‹ ኢትዮጵያ ሲባል አልስማ ›› ጽንፎች መጻፌ ይታወሳል፡፡ ሌሎቹ ሁለቱ ጽንፎች በአስተሳሰባችንና በተግባራችን የሚስተዋሉት ደግሞ በአንዱ ጥግ ቆሞ ቀርነት/ኋላ ቀርነት ሲሆን በሌላው ጫፍ ደግሞ ጥራዝ-ነጠቅነት ነው፡፡ በትውልድ መካከል ያለውን መሳሳብ ይመስላል …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Ethiopian news