በደሴ እና በአቅራቢያ ከተሞች የአሽከርካሪዎች የስራ ማቆም አድማ እየተደረገ ይገኛል::
#Ethiopia #Dessie #TaxiDriversStrike #MinilikSalsawi #Freedom #Change

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከወሎ ክፍለሃገር የሚወጡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በደሴ እና አከባቢው ከተሞች የአሽከርካሪዎች የስራ ማቆም አድማ
…
በደሴ እና በአቅራቢያ ከተሞች የአሽከርካሪዎች የስራ ማቆም አድማ እየተደረገ ይገኛል::
#Ethiopia #Dessie #TaxiDriversStrike #MinilikSalsawi #Freedom #Change
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከወሎ ክፍለሃገር የሚወጡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በደሴ እና አከባቢው ከተሞች የአሽከርካሪዎች የስራ ማቆም አድማ
…
አንድነት በሙሉ የመተማመን እና የቅን ልቦና ላይ መመስረት ይገባል። ( ምንሊክ ሳልሳዊ )
#Ethiopia #Ethiopianoppositionparties #MinilikSalsawi #Unity
ሁላችንም ስለ አንድነት ብዙ ብለናል ጽፈናል ሰምተናል ኣንብበናል።ይሀ ውነት ግን በተግባር ከመተርጎም ይልቅ የኣንድ ሰሞን ጎዶሎ ሆይ ሆይታ ብቻ …
የጋራ ጠላታችን ወያኔ ስለሆነ ስር ነቀል ለውጥ ለማምጣት የለውጥ ሃይሎች በአንድነት መቆም ችላ የማይባል ነው::
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በእናት ሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ተንሰራፍቶ የሚገኘው የሕወሓት አምባገነን ቡድናዊ አገዛዝ በሕዝብ ላይ የሚፈጽመው የፖለቲካና የኢኮኖሚ በደል ገደቡት አልፎ ዜጎች …
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከዚህ ቀደም የወያኔን አንድ ለአምስት አድረጃጀት ራሱን ወያኔን ለማጥቃት ልንጠቀምበት ይገባል የሚል በመርህ ደረጃ የቀረበ ሃሳብ ቢኖርም አንዱ የአንዱ የበላይ ነኝ በሚል የፖለቲካ እደምታ እንዲሁም በፖለቲከኞች መካከል አንድነት እንዳይፈጠር እና መከፋፈል እንዲኖር በሚሰሩ ጸረ ሕዝብ
…
Minilik Salsawi – የወያኔው መንግስት በራስ አለመተማመኑ እንደቀጠለ ነው::ከምርጫው በፊት በየትምህርት ተቋማቱ በየመስሪያ ቤቱ በስልጠና ስም ከፍተኛ የሃገር እና ሕዝብ ገንዘብ አባክኖ በሕዝብ ሮሮ ናላው ዞሮ ማሾፊያ የሆነው እና በአጣብቂኝ ውስጥ የሚገኘው ወያኔ ድህነትን አጠፋለሁ ልማት አለማለውሁ በሚ ሰበብ ከፍተኛ
…
Minilik Salsawi – የአለም የነዳጅ ዋጋ ወርዶ አንድ ሊትር በስምንት ብር ጨርሶ ለችርቻሮ ቢቀርብም አገዛዙ በእጥፍ እየሸጠ በመዝረፍ ላይ ነው::በኢትዮጵያ ውስጥ ከታክሲ ስራ ጀምሮ እስከ አገር አቋራጭ የትራንስፖርት አገልግሎት የምትሰጡ ዜጎች በላያችሁ ላይ የሚሰራውን ግፍ እና ብዝበዛ ከላያችሁ ላይ የምታራግፉት
…
Minilik Salsawi – መጀመሪያ ማወቅ ያለብን የማያቋርጠው ትግላችን ፍሬ እያፈራ መሆኑን እና ጥንካሬን እያላበሰን መሆኑን አንዘንጋ::በአዲስ አመት 2008 መምጫ ላይ የወያኔው ጉጅሌ መንግስት በሰጠው መግለጫ (በምሕረት?)ፈታሄቸው ያላቸው ኢትዮጵያውያን እስረኞች የተፈተቱት ሕዝቦች ግፍን ላለመቀበል በጋራ ባደረጉት ትግል ጫና እንጂ በወያኔ አምባገነናዊ …
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ): የቀድሞውን ወታደራዊ ስርኣት ለመጣል የአሁኑን የሽምቅ ሽብራዊ መንግስት ለማንገስ በበረሃ ትግል የተሳተፉት የኢሕኣዴግ ድርጅቶች በሃገሪቱ የትግል ታሪክ ውስጥ ጉልህ ድርሻ አላቸው::በኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ስራትን ለማስፈን እጅ ለእጅ ተያይዘን በጋራ ታግለን ህዝባዊ ነጻነትን እናረጋግጣለን በማለት ጫካ የተደባለቁት ድርጅቶች …