በሃገራችን ለተከሰቱ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ችግሮች የኢሕኣዴግ የፖሊሲ ክምር በፍጹም መፍትሄ አይሆንም:: #Ethiopia #EPRDF #Ethiopiaprotests #MinilikSalsawi #Change
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ሃላፊነት የጎደለው የወያኔ አገዛዝ ወንጀል ብንናገረው ብንናገረው ተዘርዝሮ አያልቅም::እየሰራን ነው እያለማን ነው በሚል
…

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከዚህ ቀደም የወያኔን አንድ ለአምስት አድረጃጀት ራሱን ወያኔን ለማጥቃት ልንጠቀምበት ይገባል የሚል በመርህ ደረጃ የቀረበ ሃሳብ ቢኖርም አንዱ የአንዱ የበላይ ነኝ በሚል የፖለቲካ እደምታ እንዲሁም በፖለቲከኞች መካከል አንድነት እንዳይፈጠር እና መከፋፈል እንዲኖር በሚሰሩ ጸረ ሕዝብ
…
Minilik Salsawi – አስታራቂ የለም:: አስታዋይም ጎሏል::ዘመኑስ ወርቅ ነበር ልዩነትን የሚያቻችል እና የሚያቀራርም መጥፋቱ ክፉ ችካል ሆነ የጨለማ ሾተላይ…ይህ መርገምት ነው::በማህበራዊ ሚዲያ የሚያራገበው ዘረኝነት ዲያስፖራውን ሃይል አልባ እና ሽባ ለማድረግ የተዘየደ ነገር መሆኑን ስንቶቻችን እናስታውላለን??? በማህበራዊ ሚዲያ የሚራጨው የዲያስፖራውን መንደር …