የመሃል አገሩ ዝምታ እስከመቼ ነው ? – የህዝብ ማእበል = የትጥቅ ትግል = ካልደፈረሰ አይጠራም !!!
#Ethiopia #AddisAbaba #Ethiopianoppositionparties #MinilikSalsawi
ኢሕአዴግ ሃብትና ሥልጣንን ለሕዝብ አያጋራም። ሁሌም የበላይ ሆኖ ሌሎችን መምራትና መቆጣጠር ብቻ ነው የሚፈልገው። ሌሎቹ እሱን
…
የመሃል አገሩ ዝምታ እስከመቼ ነው ? – የህዝብ ማእበል = የትጥቅ ትግል = ካልደፈረሰ አይጠራም !!!
#Ethiopia #AddisAbaba #Ethiopianoppositionparties #MinilikSalsawi
ኢሕአዴግ ሃብትና ሥልጣንን ለሕዝብ አያጋራም። ሁሌም የበላይ ሆኖ ሌሎችን መምራትና መቆጣጠር ብቻ ነው የሚፈልገው። ሌሎቹ እሱን
…
በሃገራችን ለተከሰቱ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ችግሮች የኢሕኣዴግ የፖሊሲ ክምር በፍጹም መፍትሄ አይሆንም:: #Ethiopia #EPRDF #Ethiopiaprotests #MinilikSalsawi #Change
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ሃላፊነት የጎደለው የወያኔ አገዛዝ ወንጀል ብንናገረው ብንናገረው ተዘርዝሮ አያልቅም::እየሰራን ነው እያለማን ነው በሚል
…
ብሄራዊ መግባባት የሚፈጠረው ሁሉም ዜጋ በእኩልነት ሲኖር እንጂ ምሁራንን ሰብስቦ በመጮህ አይደለም::
#Ethiopia #EPRDF #EthiopianOppositionparties #Ethiopiaprotests #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – አዲሱ የጊዜ መግዣ ዲስኩር – ብሄራዊ መግባባት መፍጠር – ወያኔ ሕዝብን ማታለል
…
#Ethiopia : እሳት ላይ ሕዝብን ጥዶ እያመሱ የሚደረግ የትግል ሽሚያ ይቁም!!!የእርስ በእርስ መነካከሱ አንድም የወያኔን እድሜ ማስረዘም ሲልም የሕዝብን ስቃይ ከማባባስ አያልፍም::
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኢትዮጵያ ያለው የወያኔ አገዛዝ በሕዝቦች ላይ የሚያደርሰው በደል እጅግ ብዙና ተነግሮ የሚያልቅ አይደለም …
የአዲስ አበባ ህዝብ ለምን ተቃውሞ አላሰማም
ይህ ጥያቄ ሰሞኑን በተደጋጋሚ እዚህ ፌስቡክ ላይ ሲመላለስ እያየሁ ነው የአዲስ አበባ ልጅ እንደመሆኔ ጉዳዩ ስቦኝ የተወሰኑትን ፅሁፎች አነበብኩኝ አንዳንዶቹ በጭፍን የአዲስ አበባን ህዝብ ሲያጥላሉ የተወሰኑት ደግሞ የአዲስ አበባ ህዝብ ለምን አልተነሳም ሲሉ ይጠይቃሉ …
በግድያ እና በእስር የሕዝብን ትግል ማስቆም አይቻልም::መፍትሄው ስልጣን መልቀቅ ብቻ ነው:: #Ethiopia #Oromoprotests #Ethiopiaprotests #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi – ዜጎችን በማሰር የነጻነት እና የመብት ጥያቄዎችን ማሰር አሊያም ማስቆም አይቻልም::ከታሪክ እና ከአመጣጡ ሲለውም ውርስ ከሰጠው ደርግ መማር የማይችለው ደረቁ እና ድርቁ ወያኔ …
በሰሜን ጎንደር የጭልጋ የቋራ እና የመተማ ሕዝብ እርቀ ሰላም ባለው ወያኔ ላይ ተቃውሞውን ቀጥሏል::
#Ethiopia #Gonder #Ethiopiaprotests #MinilikSalsawi #EPRDF
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ወያኔ በሚከተለው የጎሳ ፖለቲካ በሕዝቦች መሃል ግጭትን እየፈጠረ እንደሆነ እና ታሪካዊ
…