Blog Archives

ሰበር ዜና፤ ፋሽስቱ ሕወሓት በጎንደር ዐማሮች ላይ የጥይት እሩምታ ከፈተ

ማኅበራዊ ሚዲያን ዘግቶ የጎንደር ዐማሮችን ለመጨፍጨፍ በንጹኃን ሰዎች ላይ የጥይት እሩምታ ከፍቷል፡፡ ከፊል የወልቃይት የዐማራ ማንነት አስተባባሪ ከሚቴዎችን አፍኖ ወስዷል፤ ቀሪዎችን ለመውሰድ በመከላከያና በፌደራል ፖሊስ አካባቢው ከቧል፡፡መንገዶች ከታች በምስሉ እንደሚታየው ተዘግተዋል።አንድ የወልቃይት ዐማራ በጥይት ተመቶ ሆስፒታል ገብቷል፡፡የፌደራል ፓሊስ የለበሱ የትግራይ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ዘንድሮ ጎንደር አምርሯል!! ትግስታችን አልቋል ያሉ የበየዳ ወረዳ ህዝብ ነቅሎ ወጥቷል፡፡

ዳባት ትራንስፈርመራችን ተነቅሎ ለህወሓት አይሰጥም በማለት ነቅሎ በመውጣት ሲያስቀር አሁን ደግሞ ትግስታችን አልቋል ያሉ የበየዳ ወረዳ ህዝብ ነቅሎ ወጥቷል፡፡ በመልካም አስተዳደር ችግር ተማረናል ያሉ ከ2500 በላይ የሚሆኑ ነዋሪዎች በዛሬው ዕለት ለሰላማዊ ሰልፍ ወጥተዋል።
ነዋሪዎቹ በወረዳው አስተዳደር ግቢ በመገኘት የተለያዩ መፈክሮችንም

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ወያኔ በዳባት ህዝብ ላይ ጦርነት ከፍቷል:: (VIDEO)

ወያኔ በዳባት ህዝብ ላይ ጦርነት ከፍቷል:: ዳባት ከተማ ከቀላል እስከ ከባድ መሳሪያ በታጠቁ ቅልብ የወያኔ ልዩ ሃይልና በፌደራል ሃይል ተወራለች።
በዛሬው እለት ከፍተኛ ድብደባ ጉዳትና እስር በህዝቡ ላይ እየተፈፀመ ነው።በጥይት የቆሰሉ አሉ።ብዙ ወጣት ታስሯል…የተወሰኑትን ስም ዝርዝር ይዘናል…
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=qzCTIDQ2X6g]
ትናንት …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ውሻ በሰፈሩ አንበሳ ነው::የጎንደር ዳሸን ቢራ ደጋፊዎች በቡና ደጋፊዎች ላይ ካደረሱት ከባድ ጉዳት አንዱ

ይህን ጉድ አይተው ይፍረዱ … ውሻ በሰፈሩ አንበሳ ነው::የጎንደር ዳሸን ቢራ ደጋፊዎች በቡና ደጋፊዎች ላይ ካደረሱት ከባድ ጉዳት አንዱ – አህያውን ፈርቶ ዳውላውን ..

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በርካታ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች በጎንደር ጉዳት ደረሰባቸው

image

በዳዊት ፀሀዬ |ግንቦት 15 ፣ 2008

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ከተካሄዱ ጨዋታዎች መካከል አንዱ በጎንደሩ አፄ ፋሲለደስ ስታዲየም የወራጅነት ስጋት የተጋረጠበትን ዳሽን ቢራን በሁለተኛው ዙር ጥሩ ግስጋሴ እያደረገ ከሚገኘው ኢትዮጲያ ቡና ያገናኘው እና ሁለት አቻ የተጠናቀቀው …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ከጎንደር እስከ አርማጭሆ፤ የቅማንት ጉዳይ፣ የግጨው ግጭትና የኢትዮ ሱዳን ድንበር (Muluken Tesfaw)

ከጎንደር እስከ አርማጭሆ፤ የቅማንት ጉዳይ፣ የግጨው ግጭትና የኢትዮ ሱዳን ድንበር (Muluken Tesfaw)

ወደ አርማጭሆ መንገድ ጀምረናል፡፡ የተሳፈርኩባት ሚኒ ባስ የገነት ተራራንና ወለቃን በሌሊት አልፋ ወደ ትክል ድንጋይ እየተንደረደረች ነው፡፡ በነገራችን ላይ የገነት ተራራ ‹‹ትግሬ መጯኺያ›› በመባል ይታወቅ ነበር፡፡ በታሪክ ምሁራን …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በሰሜን ጎንደር በቋራ ሽንፋና አካባቢ አመፁ አገርሽቷል ::

በሰሜን ጎንደር በቋራ ሽንፋና አካባቢው ከዚህ በፊት ወያኔ በለኮሰው የአማራን እና ቅማንት ማህበርሰብ ላይ ለማጋጨት በፈፀመው ሴራ ላይ ለማክሸፍ ህዝብን ያረጋጉ እና ያሰባስቡ በነበሩ ግለሰብፕች ላይ አፈሳ እና እስራት ማድረጉ ይታወቃል ከነዚህም ሰለባዎች መካከል
1- መ/ አለቃ ደጀኔ ወርቁ
2- …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የሕወሓት የመስፋፋት እቅድ የወለደው የእርስ በእርስ ጦርነት በተክል ድንጋይ ፈንድቷል::

የሕወሓት የመስፋፋት እቅድ የወለደው የእርስ በእርስ ጦርነት በተክል ድንጋይ ፈንድቷል::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎AmharaProtests‬ ‪#‎Qimant‬ ‪#‎TekilDingay‬ ‪#‎Gonder‬ ‪#‎TPLF‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ከትላንትና ጠዋት ጀምሮ የሚደርሱ መረጃዎችን ተከትሎ ለማረጋገጥ እንደተቻለው የሕወሓት የመስፋፋት ፖሊሲ እና ታላቋን …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የኢትዮ ሱዳን ድንበርን ለማጣራት ያደረግኩት ድካምና ውጤት – ክፍል ፩ – Muluken Tesfaw

የኢትዮ ሱዳን ድንበርን ለማጣራት ያደረግኩት ድካምና ውጤት

ክፍል ፩ – Muluken Tesfaw –

የካቲት 24 ቀን 2008 ዓ.ም. ጎንደር ከተማ አደርኩ፡፡ እራት ላይ ‹ትእቢት› የሚባል ምግብ በልቼ ተሰቃይቻለሁ፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፡፡ ናይል ሆቴል ከአንድ የቀዬ ወዳጄ ጋር ሒደን ራት ስናዝዝ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የደቡብ ጎንደር ከተሞች የአሽከርካሪዎች የስራ ማቆም አድማ ተጀመረ::

የደቡብ ጎንደር ከተሞች የአሽከርካሪዎች የስራ ማቆም አድማ ተጀመረ::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎DriversStrike‬ ‪#‎Gonder‬ ‪#‎Debretabor‬ ‪#‎Alember‬ ‪#‎Gaynet‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በጎንደር ክፍለሃገር ጋይንት አለም በር ክምርድንጋይ እና ደብረታቦር የስራ ማቆም አድማ ሙሉ በሙሉ መደረጉ ከረፋፈደ ተረጋግጧል::በአለም

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በወልቃይት ጠገዴ ውጥረቱ የተባባሰ ሲሆን ሕወሓት 70ሺህ የትግራይ አባወራዎች ሰፈራ ሊተገብር ነው::

በወልቃይት ጠገዴ ውጥረቱ የተባባሰ ሲሆን ሕወሓት 70ሺህ የትግራይ አባወራዎች ሰፈራ ሊተገብር ነው::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎Welkaite‬ ‪#‎Tigray‬ ‪#‎Amhara‬ ‪#‎Freedom‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ቀብር/ለቅሶ እንሂድ ሲሉት ሰው ነው ትግሬ የሞተው የሚለው የወልቃይት …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በኦሮሚያና በጐንደር ግጭቶች ላይ የምርመራ ሪፖርቶች ሊቀርቡ ነው

በ “ማስተር ፕላን” መነሻነት በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች የተፈጠሩ ግጭቶችን፤ እንዲሁም በጐንደር “የአማራ ተወላጅ፣ የቅማንት ተወላጅ” በሚል የተከሰተውን ሁከት እንደመረመሩ የገለፁ የመንግስት እና ገለልተኛ የሰብአዊ መብት ተቋማት፣ የምርመራ ሪፖርት እንደሚያቀርቡ ገለፁ፡፡
መንግስታዊ ተቋሞቹ፤ የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን እና የህዝብ እንባ ጠባቂ፤ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

22 የሚሆኑ የወልቃይት አማራ ብሔር ማንነት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴዎች በማእከላዊ ታስረው በሽብር ተከሰው ተፈቱ::

22 የሚሆኑ የወልቃይት አማራ ብሔር ማንነት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴዎች በማእከላዊ ታስረው በሽብር ተከሰው ተፈቱ::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Welkaite‬ ‪#‎Gonder‬ ‪#‎Tigray‬ ‪#‎AddisAbaba‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

ጥር 20 ቀን 2008 ዓ.ም. ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ የታገዱት የወልቃይት የአማራ ብሔር የማንነት

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Ethiopian news

በጎንደር ዘግናኝ ግድያ ተፈፀመ።

Tesfahun Alemneh : ትናትም የተገደሉት አማሯች ዛሬ የተገደሉት አማሮች። ወያኔ የጀመረዉን የዘር ፍጅት አጠናክሮ ቀጥሏል። ዛሬም በጎንደር ተጨማሪ ስምንት አማሮች ተገደሉ።

ኮሮጆ ሃሙስ አካባቢ የቅማንት ማህበረሰብ የሆኑ አማራዎችን አማራ የገደላቸዉ ለማስመሰል የወያኔ ፌደራል ፓሊስ በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሏቸዋል። ከተወሰኑ ቀናት በፊት

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በሰሜን ጎንደር የጭልጋ የቋራ እና የመተማ ሕዝብ እርቀ ሰላም ባለው ወያኔ ላይ ተቃውሞውን ቀጥሏል::

በሰሜን ጎንደር የጭልጋ የቋራ እና የመተማ ሕዝብ እርቀ ሰላም ባለው ወያኔ ላይ ተቃውሞውን ቀጥሏል::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Gonder‬ ‪#‎Ethiopiaprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎EPRDF‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ወያኔ በሚከተለው የጎሳ ፖለቲካ በሕዝቦች መሃል ግጭትን እየፈጠረ እንደሆነ እና ታሪካዊ

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የዘር ፖለቲካ መዘዝ – ግርማ ካሳ

የዘር ፖለቲካ መዘዝ – ግርማ ካሳ

የአሜሪካን ዽምጽ ራዲዮ ዘገባ አደመጥኩ። ከ50 በላይ የሚሆኑ የትግራይ ተወላጅ የሆኑ ነጋዴዎች እንደተዘረፉና ጥቃት እንደደረሰባቸው ነው ዘገባው የሚገልጸው።በጣም አዝኛለሁ። ዜጎች ከዚህ ወይም ከዚያ ብሄረሰብ በመሆናቸው ብቻ ጥቃት ሲፈጸምባቸው መሰማቱ እንደ አገር አሁን ሕወሃት/ኢሕአዴግ እያራመደው …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

አዲስ አበቤዎች ካልደፈረሰ አይጠራም::ፈሪውን ወያኔን ገፍትሮ ለመጣል አፋፍ ላይ ስለሆንን እንግፋው:: (ምንሊክ ሳልሳዊ)

አዲስ አበቤዎች ካልደፈረሰ አይጠራም::ፈሪውን ወያኔን ገፍትሮ ለመጣል አፋፍ ላይ ስለሆንን እንግፋው::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎AddisAbabaMasterplan‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ወያኔ እኔ ካሌለው የሃገር አንድነት ይፈርሳል የሚል አጉል የማይሆን ዲስኩር እያሰማ ይገኛል:: የትኛውን አንድነት ነው ወያኔ

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በጎንደር ክፍለሃገር የሰሜኑ ክፍል ውጥረቱ አይሏል::በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው:: (ምንሊክ ሳልሳዊ)

በጎንደር ክፍለሃገር የሰሜኑ ክፍል ውጥረቱ አይሏል::በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Gonder‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በጎንደር ክፍለሃገር የሰሜኑ ክፍል ባለፉት ሳምንታት ሞቅ ቀዝቀዝ ሲል የነበረ የወያኔ አገዛዝ እና የሕዝቡ ግጭት …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሰሜን ጎንደር ጭልጋ ማንነታቸው ባልታወቁ ኃይሎች የበርካታ አርሶ አደሮች የደረሱ ምርቶች በእሳት ጋየ።

በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር መስተዳድር ዞን በጭልጋ ወረዳ ዋርካየ እና ሰርጢያ በተባሉት ቀበሌ ገበሬ ማኅበራት ውስጥ እስካሁን ማንነታቸው ባልታወቁ ኃይሎች የበርካታ አርሶ አደሮች የደረሱ ምርቶች በእሳት ጋይተዋል።
የሕወኃት መንግስት የአማራ ሕዝብን የነፃነት እንቅስቃሴ ለማረቅ ይቻለው ዘንድ ተላላኪወቹ በሆኑ የቅማንት ማኀበረሰብ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ቋራ ዛሬም በተኩስ ስትናጥ አደረች:: የጎንደር ግጭት የደም ጎርፍ ፈጠረ::

ቋራ ዛሬም በተኩስ ስትናጥ አደረች:: የጎንደር ግጭት የደም ጎርፍ ፈጠረ:: በህወሃት የተጠነሰሰዉ ሴራ የዜጎችን ህይወት እየቀጠፈ አካባቢዉን ሙሉ በሙሉ የጦር አዉድማ አድርጎታል:: በነፍስ ገብያ ያሉ ቁጥር 4 እና ቁጥር 3 የሰፈራ ጣቢያ ያሉ ህፃናት እና ሴቶች ህይወት ተቀጥፎል:: የተረፊት በቋራ …

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ጎጃም እና ጎንደር ክፍላተሃገራት የተቀናጀ ዘረፋ እና አፈሳ በወያኔ እየተካሄደ መሆኑ ተሰማ::

ጎጃም እና ጎንደር ክፍላተሃገራት የተቀናጀ ዘረፋ እና አፈሳ በወያኔ እየተካሄደ መሆኑ ተሰማ::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Gonder‬ ‪#‎Gojjam‬ ‪#‎EthiopianArmy‬ ‪#‎MiilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የመከላከያ ሰራዊቱ በሃገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ የማብራሪያ ጥያቄ በማንሳቱ ግምገማ እንዲገባ የተደረገ መሆኑ የተሰማ …

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የማለዳ ወግ…. የዛሬው ደም የነገ እዳችሁ ሆኖ ይፋረዳችኋል ! ነቢዩ ሲራክ

Nebiyu Sirak's photo.

የማለዳ ወግ…. የዛሬው ደም የነገ እዳችሁ ሆኖ ይፋረዳችኋል ! =====================================
* ከጎንደር ባዕታ ወህኒ እሰከ ኦሮሚያ ተማሪዎች

የጎንደር የባዕታ ወህኒ ቤት መቃጠሉን ተከትሎ ሰው ቆስሏል ፣ ሰው ሞቷል … የጎንደር ከተማ ነዋሪ ባዕታ ወህኒ ቤት እያለ በሚጠራው ማረሚያ ቤት በተከሰተ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

በጎንደር ዩንቨርስቲ ከፍተኛ ተቃውሞ በተማሪዎች ተነስቷል::

በጎንደር ዩንቨርስቲ ከፍተኛ ተቃውሞ በተማሪዎች ተነስቷል::
‪#‎Gonder‬ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎GonderProtests‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የጎንደርን ህዝባዊ አመፅ የቋራ ገበሬዎች እና የጎንደር ዮኒቨርስቲ ተማሪዎች ተቀላቀሉ። ዛሬ ከሰአት በሃላ ጀምሮ የቆራ ገበሬዎች የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግሬ ይጠቀምባቸዉ

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ጎንደር እየነደደች ነዉ።

ጎንደር ከተማ ዉስጥ የሚገኘዉ የህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ እስር ቤት በእሳት እየተቃጠለ ነዉ። ከማሰቃያ ቤቱ የነበሩ እስረኞች አምልጠዋል። የድንበሩ ጉዳይ ህዝብን አስቆጥቶ መላ ጎንደርን እያናወጣት ነዉ።

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news