ቋራ ዛሬም በተኩስ ስትናጥ አደረች:: የጎንደር ግጭት የደም ጎርፍ ፈጠረ::
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ቋራ ዛሬም በተኩስ ስትናጥ አደረች:: የጎንደር ግጭት የደም ጎርፍ ፈጠረ:: በህወሃት የተጠነሰሰዉ ሴራ የዜጎችን ህይወት እየቀጠፈ አካባቢዉን ሙሉ በሙሉ የጦር አዉድማ አድርጎታል:: በነፍስ ገብያ ያሉ ቁጥር 4 እና ቁጥር 3 የሰፈራ ጣቢያ ያሉ ህፃናት እና ሴቶች ህይወት ተቀጥፎል:: የተረፊት በቋራ ገበሬዎች ጥበቃ እየተደረገላቸዉ ነዉ:: በአካባቢዉ ገነዉ የነበሩ እና የህወሃትንስዉር ሴራ ሲያስፈጥሙ የነበሩ የህወሃት ባለሃብቶች እሳቱእያቃጠላቸዉ ነዉ::
የቋራ ገበሬዎችን በአካባቢዉ ሚኒሻወችበመታገዛቸዉ ግጭቱ መስመሩን እንዳይስት በገበሬዎቹ በኩል ከፍተኛ ስራ እየተሰራ ነዉ:: ከዚህ ጋር በተያያ ግጭቱ በአማራ እና በቅማንት ማህበረሰብ የተነሳ ለማስመሰል ህወሃት ትጥቅ ለቅማንት በማቀበል ደም ማፍሰሱን ለማስቀጠል ቢሰራምሊከሽፍበት ችሏል::የቋራ ገበሬዎች በህወሃት ባለሃብቶች ላይ የሚወስዱት እርምጃ ከፍተኛ ተቀባይነት አግኝቷል:: በተያያዘ ዜና በቅማንት እና በአማራ መሃከል ግጭት ተፈጠረ ብሎ መናገርmበማወቅም ይሁን ባለማወቅ ለህወሃት ሴራ ማገዝ ነዉ ሲሉ በአካባቢዉ ያሉ ኑዋሪዎች ተናግረዋል:: ቁጥራቸዉ አነስተኛ የሆኑት የዘረኛዉ ትግሬ ቡድን ባለሃብቶች የቅማንት ማህበረሰብ ከጎናቸዉ ለማሰለፍ ያደረጉት ሙከራ ቀላል እንዳልነበር ተናግረዋል:: የቋራ ገበሬዎች የራሳቸዉን መሪ መርጠዉ በመንቀሳቀስ ላይ ናቸዉ:: #ምንሊክሳልሳዊ