Blog Archives

የዐማራ ሕዝብ ትግል በሕይወት ለመኖር የሚደረግ ግብግብ ነው! Muluken Tesfaw

የዐማራ ሕዝብ ትግል በሕይወት ለመኖር የሚደረግ ግብግብ ነው! Muluken Tesfaw

የዐማራው ሕዝብ የተጋረጠበት አደጋ የሚቆጫቸውና ተቆርቋሪነት ያላቸው ነበልባል ወጣቶች በቁጥርም በጥራትም ከትናት ይልቅ ዛሬ ብዙ ሆነዋል፡፡ እነዚህ ወጣቶች መገንዘብ የሚኖርባቸው ጥቂት ነጥቦች አሉ፤ የዐማራ ወጣቶች አያውቁትም የሚል እምነት ባይኖረኝም ቅሉ …

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News

“በአማራ ተወላጅነታችን የብሔር ጭቆና ደርሶብናል” ያሉ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚኖሩ አባወራዎች አቤቱታ አቀረቡ፡፡

“በአማራ ተወላጅነታችን የብሔር ጭቆና ደርሶብናል” ያሉ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚኖሩ ከ400 በላይ አባወራዎች ለአማራ ክልል አመራሮች አቤቱታ አቀረቡ፡፡
ለአሶሣ ዩኒቨርሲቲ ግንባታ በሚል ከ6 አመት በፊት ለተወሰደባቸው 163ሺህ ሄክታር መሬት ካሣ እንዲከፈላቸው አሊያም ምትክ ቦታ እንዲሰጣቸው በፍ/ቤት የጠየቁት አባወራዎቹ፤ ከሰሞኑ “በአማራ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በደሴ ከተማ በሺዎች የሚቆጠሩ የትግል ጥሪ ወረቀቶች ተበተኑ

ወጣቶች ትናንት ምሽት በተለያዩ የደሴ ከተማ አካባቢዎች የበተኑት ወረቀት የከተማው ህዝብ ትኩረት መሳቡን ጉዳዩን በቅርበት የሚከታተሉ ወጣቶች ተናግረዋል፡፡ የትግል ጥሪ ወረቀቶች፣ ህዝቡ ለመብቱ እንዲነሳ፣ በወልቃይት ጥያቄ ዙሪያ የደሴ ህዝብ ጥያቄውን ከሚያቀርቡ የወልቃይት ጠገዴ ተወላጆች ጋር በጋራ እንዲቆም የሚያሳስቡ ናቸው፡፡
በሁለተኛ …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

ሴሜቲኩ ጉራጌ የአማራ ነገድ ነው። አማራ ነው። (መሳይ መኮንን የኢሳት ጋዜጠኛ)

Mesay Mekonnen – ሴሜቲኩ ጉራጌ የአማራ ነገድ ነው። አማራ ነው። (መሳይ መኮንን የኢሳት ጋዜጠኛ)
ዛሬ article መጻፍ ስላማረኝ ይህን ጻፍኩኝ። ገንቢ አስተያየታችሁን እቀበላለሁ።

መሳይ መኮንን የተባለ የኢሳት ጋዜጠኛ ከጻፈው በኋላ ባልታወቀ ምክንያት እንዳጠፋው ጽሁፉን የላኩት ገልጸዋል::

የጉራጌ እጣፈንታ
፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲፲
ደቡብ

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, ESAT, ESAT Amharic

ምክር ቢጤ ብአዴን ውስጥ ላላችሁ የአማራ ተቆርቋሪወች (ከይገርማል)

እንደሚታወቀው ብአዴን ከኢሕአፓ ተነጥለው ለወያኔ ባደሩ ሰዎች በወያኔ እገዛና ክትትል ከተመሰረተው ኢሕዴን የወጣ ድርጅት ነው:: ኢህዴን ህብረብሄር የነበረ ድርጅት ስለነበር እንዲህ ያለ ድርጅት በወያኔ የፖለቲካ እምነት ዘንድ ተቀባይነት አልነበረውም:: በጎሳ ላይ የተመሰረተ ፌደራሊዝም ብቸኛ አማራጭ ነው ብሎ የሚያምነው ወያኔ የህብረብሄራዊ …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ኣማራ ሲሞት ሌላ ኣማራ ሲፈራ ( ሄኖክ የሺጥላ )

ኣማራ ሲሞት ሌላ ኣማራ ሲፈራ ( ሄኖክ የሺጥላ )

Henoke Yeshetlla's photo.

እነዚህን ከስር የምትመለከቷቸውን ፎቶዎች ወዳጆቼ ከባህር ዳር ዛሬ ሌሊት ላኩልኝ።

ስለ ፎቶዎቹ ምንነት ባጭሩ ላስቀምጥ

ተደብዳቢው — አማራ!
ደብዳቢው— ወያኔ ትግሬ!
የድብደባው ምክንያት— አማራ መሆን!
ተጠያቂ —የለም!!!
ይህንን ለማስቆም የሚቆም አማራ—

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

«የዶክተር» ገላውዲዮስ አርኣያ አይን ያወጣ ውሸት! (Achamyeleh Tamiru)

«የዶክተር» ገላውዲዮስ አርኣያ አይን ያወጣ ውሸት! (Achamyeleh Tamiru)

ኒዮርክ ውስጥ «ታሪክ» የሚያስተምሩት የትግራይ ብሔርተኛው «የታሪክ ዶክተር» ገላውዲዮስ አርኣያ፤ ትናንትና በአሜሪካ ድምጽ ትግርኛ ክልፍ ቀርበው «በታሪክ ወልቃይት የትግራይ እንደነበር» ሲያስረዱ በ17ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በElizabel Filleul በፖርቹጋል ቋንቋ የተጻፈውን «Tractatus tres

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም በእርስ በእርስ ጦርነት ልትታመስ ነው::የወልቃይት ሕዝብ ዱር ቤቴ ብሏል::

ሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም በእርስ በእርስ ጦርነት ልትታመስ ነው::የወልቃይት ሕዝብ ዱር ቤቴ ብሏል:: #MinilikSalsawi

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በሰሜን ኢትዮጵያ በትግራይ ክልል እና በአማራ ክልል መካከል ያለውን ድንበር የሕወሓት አምባገነን አገዛዝ ዘልቆ በመግባት ወደ ትግራይ ክልል በሃይል በማካለሉ የመጠ የወልቃይት …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሰሜን ጎንደር ውጥረቱ ከሯል:: ሕወሓት ራሱ በፈጠረው የጎሳ ፖለቲካ ውጤት ዲቃላውን ብኣዴንን እየወነጀለ ነው::

ሕወሓት ራሱ በፈጠረው የጎሳ ፖለቲካ ውጤት ዲቃላውን ብኣዴንን እየወነጀለ ነው::
ሰሜን ጎንደር ውጥረቱ ከሯል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Dinsha‬ ‪#‎Welkaite‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ ብሎ ራሱን የሚጠራው እና ታላቋን ትግራይ በመስፋፋት ካልመሰረትኩ ነጻ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የሳምንቱ አጀንዳ — ገዱ አንዳርጋቸው ከአማራ ክልል – ብልጦች አይደለም ብልጣ ብልጦች ግን አይሸውዱንም::

የሳምንቱ አጀንዳ — ገዱ አንዳርጋቸው ከአማራ ክልል – ብልጦች አይደለም ብልጣ ብልጦች ግን አይሸውዱንም::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Amhara‬ ‪#‎Tigray‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎ANDM‬ ‪#‎ገዱ_አንዳርጋቸው‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – አጣብቂኙ አላላውስ ሲለው ሕወሓት አጀንዳ ፈጠራ እና

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በወልቃይት ጠገዴ ውጥረቱ የተባባሰ ሲሆን ሕወሓት 70ሺህ የትግራይ አባወራዎች ሰፈራ ሊተገብር ነው::

በወልቃይት ጠገዴ ውጥረቱ የተባባሰ ሲሆን ሕወሓት 70ሺህ የትግራይ አባወራዎች ሰፈራ ሊተገብር ነው::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎Welkaite‬ ‪#‎Tigray‬ ‪#‎Amhara‬ ‪#‎Freedom‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ቀብር/ለቅሶ እንሂድ ሲሉት ሰው ነው ትግሬ የሞተው የሚለው የወልቃይት …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ከወልቃይት አካባቢ እየተነሣ ላለው የማንነት ጥያቄ መንግሥት ሰላማዊ ምላሽ መስጠት እንዳለበት የመድረክና የአረና አመራር አባላት አሳስበዋል፡፡

ከወልቃይት አካባቢ እየተነሣ ላለው የማንነት ጥያቄ መንግሥት ሰላማዊ ምላሽ መስጠት እንዳለበት የመድረክና የአረና ትግራይ አመራር አባላት አሳስበዋል፡፡

ከወልቃይት አካባቢ እየተነሣ ላለው የማንነት ጥያቄ መንግሥት ሰላማዊ ምላሽ መስጠት እንዳለበት የመድረክና የአረና ትግራይ አመራር አባላት አሳስበዋል፡፡

መሪዎቹ ይህንን የገለፁት

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, VOA Amharic

አመያ፤ አምሣለ ሰዶም ወገሞራ (የዘር ፖለቲካ ውጤት!) = (የቀለም ቀንድ ጋዜጣ )

አመያ፤ አምሣለ ሰዶም ወገሞራ (የዘር ፖለቲካ ውጤት!) = (የቀለም ቀንድ ጋዜጣ ቅጽ 3፡ ቁጥር 22)

(የሰዶምና የገሞራ ሰዎች የጠፉት በሠሩት ሀጢያት ነው፡፡ ይህ አብረን የምናየው ቀየ የጠፋው ግን ያለምንም ወንጀል መሆኑ ግልጽ ነው፡፡ እኔ የሶዶምና የገሞራ ምሳሌ ያልኩት በእሳት የመጥፋታቸውን

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የወያኔ ሰርጎ ገብ ካድሬዎች የኦሮሞ ተማሪዎችን ተቃውሞ ተገን አድርገው በአመያ የአማሮችን ቤት አቃጥለዋል::

የወያኔ ሰርጎ ገብ ካድሬዎች የኦሮሞ ተማሪዎችን ተቃውሞ ተገን አድርገው በአመያ የአማሮችን ቤት አቃጥለዋል::

ማንምም ለወገኑ የሚቆረቆር ሊያረጋግጠዉ የሚችል ሃቅ:: በአመያ ወረዳ በሮሙረያ ቀበሌ ቤታቸው ከተቃጠለባቸው አማራዎች መካከል

1 አባበይ ታዬ

2 ጌታቸው ክር

3 አስጨናቂ ታዬ

4 ጌታቸው መንግስት

5

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news