ከወልቃይት አካባቢ እየተነሣ ላለው የማንነት ጥያቄ መንግሥት ሰላማዊ ምላሽ መስጠት እንዳለበት የመድረክና የአረና አመራር አባላት አሳስበዋል፡፡
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
ከወልቃይት አካባቢ እየተነሣ ላለው የማንነት ጥያቄ መንግሥት ሰላማዊ ምላሽ መስጠት እንዳለበት የመድረክና የአረና ትግራይ አመራር አባላት አሳስበዋል፡፡
አዲስ አበባ — ከወልቃይት አካባቢ እየተነሣ ላለው የማንነት ጥያቄ መንግሥት ሰላማዊ ምላሽ መስጠት እንዳለበት የመድረክና የአረና ትግራይ አመራር አባላት አሳስበዋል፡፡
መሪዎቹ ይህንን የገለፁት ትናንት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ለተነሣ ጥያቄ ምላሽ ሲሰጡ ነው፡፡
ጥያቄው ላለፉት ከሃያ በላይ ዓመታት ያለ እንደሆነ እንደሚያውቁ የተናገሩት የመድረክ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ችግሩን ለመፍታት በሚታወቁት ቀላል በሆኑት መመዘኛዎች መሠረት መንቀሣቀስ እንደሚገባ መክረዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡ http://av.voanews.com/clips/VAM/2016/02/21/d02974e9-5c22-40c7-abad-0ece1c132203.mp3?download=1