Blog Archives

ባለህበት እርገጥ : ፖለቲካችን ከአዛውንቶች መጦሪያነት ተላቆ በወጣቶች የሚመራው መች ይሆን ?

ባለህበት እርገጥ : ፖለቲካችን ከአዛውንቶች መጦሪያነት ተላቆ በወጣቶች የሚመራው መች ይሆን ? By – Minilik Salsawi

በዚህ ሳምንት ከሃገር ቤቱ የፖለቲካ ኣምባ ተከታታይ የሆኑ የዜና መረጃዎች ፈልተዋል።ከመኢኣድ ኣዲስ ኣመራር ተጠፍጥፎ መሰራት ጀምሮ ከፓርቲ ወንበር ጋር በሙጫ ተጣብቀው አስከተሰፉት የመድረክ መሪዎች …

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የመድረክ 12ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ የአቋም መግለጫ

የመድረክ 12ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ የአቋም መግለጫ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ/መድረክ በሀገራችን የፓርቲዎች ማቋቋሚያና ምዝገባ ሕግ መሠረት በግንባር አደረጃጀት ተደራጅቶና ተመዝግቦ በሀገራችን ሰፍኖ በሚገኘው አስቸጋሪና ጠባብ የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ አባል ድርጅቶቹንና ሕዝባችንን ከጎኑ በማሰለፍ ሰላማዊና ሕጋዊ ትግል ማካሄዱን ቀጥሎአል፡፡ …

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ

የኢህአዴግ አምባገነናዊ ሥርዓት በሕዝቦቻችን ሕይወት፣ መብትና ክብር ላይ እያደረሰ ያለው ወንጀል በመልካም አስተዳደር እጦት ላይ ብቻ ተሳብቦና ተድበስብሶ ሊታለፍ አይችልም!!
(ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ)
በአሁኑ ወቅት በሀገራችን ከዳር እስከ ዳር እየተስፋፉ ያሉት የሕዝብ ምሬቶችና ሰላማዊ የተቃውሞ

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የአውሮፓ ሕብረት ልዩ የልኡካን ቡድን አባላት ከተቃዋሚ መሪዎች ጋር ተወያዩ::

የአውሮፓ ሕብረት ልዩ የልኡካን ቡድን አባላት ከተቃዋሚ መሪዎች ጋር ተወያዩ::

የአውሮፓ ህብረት ልዑካን ቡዲን የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጅነር ይልቃል ጌትነት እና የኢትዮጵያ ፈደራላዊ ዲሞክራሰሰዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) ሊቀመንበር ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ ጋር በወቅታዊ የኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ ተነጋገረ።

ዛሬ 30/03/2016

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ዓረና መድረክ የጠራው ሰለማዊ የተቃውሞ ሰልፍ በህወሓት መሪዎች ታገደ።

ዓረና_መድረክ የጠራው ሰለማዊ የተቃውሞ ሰልፍ በህወሓት መሪዎች ታገደ።

Amdom Gebreslasie's photo.

ዓረና_መድረክ በኣራት ኣንገብጋቢና ኣስቸኳይ መፍትሄ የሚያስፈልጋቸው ክልላዊና ሃገራዊ ርእሰ ጉዳዮች ኣስመልክቶ ለ20 / 06 / 2008 ዓ/ም በመቐለ ከተማ የጠራው ሰለማዊ የተቓውሞ ሰልፍ የህወሓት መሪዎች ኣግደውታል።

ሰልፉ ከኤርትራ በመጡ ታጣቂዎች ታግተው ስለተወሰዱ

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ከወልቃይት አካባቢ እየተነሣ ላለው የማንነት ጥያቄ መንግሥት ሰላማዊ ምላሽ መስጠት እንዳለበት የመድረክና የአረና አመራር አባላት አሳስበዋል፡፡

ከወልቃይት አካባቢ እየተነሣ ላለው የማንነት ጥያቄ መንግሥት ሰላማዊ ምላሽ መስጠት እንዳለበት የመድረክና የአረና ትግራይ አመራር አባላት አሳስበዋል፡፡

ከወልቃይት አካባቢ እየተነሣ ላለው የማንነት ጥያቄ መንግሥት ሰላማዊ ምላሽ መስጠት እንዳለበት የመድረክና የአረና ትግራይ አመራር አባላት አሳስበዋል፡፡

መሪዎቹ ይህንን የገለፁት

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, VOA Amharic

ሰማያዊና መድረክ ከስዊድን የፓርላማ አባላት ጋር ተወያዩ

ሰማያዊና መድረክ ከስዊድን የፓርላማ አባላት ጋር ተወያዩ

Negere Ethiopia's photo.

የሰማያዊ እና የመድረክ ፓርቲዎች አመራሮች ከስዊድን የፓርላማ አባላት ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ተናግረዋል፡፡
የፓርቲዎቹ አመራሮች የሆኑት ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ፣ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት እና ዶ/ር መረራ ጉዲና

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

‹‹አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ›› ለአቶ ጥላሁን እንደሻው — ( እዮብ አለም)

‹‹አለባብሰው ቢያርሱ በአረም ይመለሱ›› ለአቶ ጥላሁን እንደሻው–

ዛሬም መሸፋፈንና ማላከክ እንደዕውቀት? ጃንዋሪ 3/2015 በዚሁ ገጽ ላይ በዋነኛነት መድረክ ከሰማያዊ ጋር በትብብር ለመስራት የጀመረውን ግንኙነት በሚመለከት ከጅምሩ የገጠመውን ደንቃራና በቀጣይም ሊያጋጥመው የሚችለውን ፈተና በሚመለከት ከመድረክ አባላት/ውስጥ አዋቂ ምንጮች የተገኘው መረጃና ሂደቱን

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሰላማዊ ተቃዋሚዎችን በማሰርና በማንገላታት የኦሮሞ ሕዝብ ሰላማዊና ሕጋዊ ትግልን መግታት አይቻልም!! (ከመድረክ የሕዝብ ግንኙነት ጉዳይ መምሪያ)

ሰላማዊ ተቃዋሚዎችን በማሰርና በማንገላታት የኦሮሞ ሕዝብ ሰላማዊና ሕጋዊ ትግልን መግታት አይቻልም!!
(ከመድረክ የሕዝብ ግንኙነት ጉዳይ መምሪያ)
የኢህአዴግ አገዛዝ አምባገነናዊ ባሕሪውን ለመሸፋፈን ለፕሮፓጋንዳ ያህል እየተጠቀመባቸው ቢሆንም ሰላማዊ የመቃወምና በነፃ የመደራጀት መብቶች በሀገራችን ሕገመንግሥት በአግባቡ ተደንግገው ይገኛሉ፡፡ ይሁን እንጂ አገዛዙ ከፀረ-ዴሞክራሲያዊ ባሕሪው

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የተቃዋሚዎች ትብብር የሚያንገበግባቸው የሽፍንፍን ኢህአዴጎች መፍጨርጨር ሲጋለጥ

የተቃዋሚዎች ትብብር የሚያንገበግባቸው የሽፍንፍን ኢህአዴጎች መፍጨርጨር ሲጋለጥ
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Medrek‬ ‪#‎OFC‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ ለትግሉ እንቅፋት ሆነዋል ላሉ የመድረክ አባላት የተሰጠ ምላሽ Tilahun Endeshaw
======== ታህሳስ 27 ቀን 2008 (ከበጽናቱ አሸናፊ ለመድረክ ጽ/ቤት የተላከ)

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የመድረክ መሪው ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ለአንድነት ትግሉ እንቅፋት ከመሆናቸውም በላይ የኦሮሞ ሕዝብን ተቃውሞ ለመሸፋፈን እየሞከሩ ሲሉ የመድረክ አባላት ወነጀሉ::

የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሰናል// አሁን ላለንበት አሳሳቢ ሁኔታ– ትግሉ የነጻነት፣ የዲሞክራሲና የፍትህ ሆኖ ባለበት በተናጠል የሚደረገው ትግል ከመቼውም ጊዜ በከፋ ሁኔታ ለጥቃት እየዳረገን ባለበት ዛሬም ትናንት ተስፋ አላቸው ብለን ስንጠራቸው የነበሩት መድረክች ሰማያዊ ፓርቲን በማሳሳት ስለትብብር በተለመደው መንገድ ለማወጅ እመከሩ

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ሰማያዊ ፓርቲ እና መድረክ ማስተር ፕላኑ እና ለሱዳን አሳልፎ ለመስጠት ያቀደውን መሬቱ እንዳይሰጥ ለመቃወም በጋራ ሰላማዊ ሰልፍ ጠሩ::

ሰማያዊ ፓርቲ እና የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) አዲስ አበባ ላይ በጋራ ሰላማዊ ሰልፍ መጥራታቸውን የሰማያዊ ፓርቲ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ነገሰ ተፋረደኝ ለነገረ ኢትዮጵያ ገልፀዋል፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ እና መድረክ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ ለመስራት መስማማታቸው የሚታወስ ሲሆን እሁድ ታህሳስ …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ

የሕዝቦችን ሕገመንግሥታዊ መብቶች በመጣስ የሚከናወኑ የኢህአዴግ ሕገወጥ እርምጃዎች ሕዝባችንን ለከፍተኛ ችግር፣ ሀገራችንንም ለአሳሳቢ ሁኔታ እየዳረጉ ስለሆነ በአስቸኳይ ሊቆሙ ይገባል!!
(ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ)
የኢህአዴግ አገዛዝ ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ጀምሮ በተግባር ሊያውላቸው ያልተዘጋጀባቸውን ድንጋጌዎች ከሀገሪቱ ሕገመንግሥት ጀምሮ ሲያውጅ …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በኢህአዴግ የተሳሳተ የኢኮኖሚ ፖሊሲ፣ በድርቅና በድህነት ምክንያት በሕዝባችን ላይ እየደረሰ ያለው ከፍተኛ ችግር መጠን ሊድበሰበስ አይገባም!! – መድረክ

በኢህአዴግ የተሳሳተ የኢኮኖሚ ፖሊሲ፣ በድርቅና በድህነት ምክንያት በሕዝባችን ላይ እየደረሰ ያለው ከፍተኛ ችግር መጠን ሊድበሰበስ አይገባም!!
(ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ)
ሀገራችንን ላለፉት 25 ዓመታት ሲገዛ የቆየው ኢህአዴግ ባለ2 አሀዝ ፈጣን እድገት እያስመዘገብኩ ሀገራችን በምግብ ራሷን እንዲትችል፣ ከስንዴ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ኢሕአዴግ ያቋቋመው ፍፁማዊ አምባገነን መንግስት ለኢትዮጵያ መሠረታዊ ችግሮች መፍትሔ ሊሰጥ አይችልም!!

ኢሕአዴግ ያቋቋመው ፍፁማዊ አምባገነን መንግስት ለኢትዮጵያ መሠረታዊ ችግሮች መፍትሔ ሊሰጥ አይችልም!! ==============

ከኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ የተሰጠ መግለጫ

የኢፌድሪ ሕገ መንግስት አንቀፅ 54/1፣የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ሁሉ አቀፍ፣ ነፃ፣ ቀጥተኛና ትክክለኛ በሆነ፣ ድምፅ በምስጢር በሚሰጥበት የምርጫ ስርዓት በየአምስት …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Ethiopian news

የህወሓት መንግስት የዓረና ኣባላትን ማሰሩን ቀጥሎበታል።

የእስር ዜና..! Amdom Gebreslasie

======

Amdom Gebreslasie's photo.

የህወሓት መንግስት ከምርጫ በሗላም የዓረና ኣባላት ማሰሩ ቀትሎበታል። ኣቶ ወልደገብርኤል ሃይሉ በ2007 ዓ/ም ሃገራዊና ክልላዊ ምርጫ ላይ በኣፅቢ ወንበርታ የዓረና-መድረ

ክ የፌደራል ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪ ነበረ።

ኣቶ ወልደገብርኤል የዓረና-መድረክ እጩ ተወዳዳሪ ሁኖ ሳለ ህወሓት

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

ኢህአዴግና ፕሮፓጋንዲስቶቹ አደብ ቢገዙ ጥሩ ነው ፡፡ ጥላሁን እንደሻው /መድረክ/

የተሳሳተው የአዲስ ዘመን ዘገባና የኢህአዴግ ፕሮፓጋንዳ
መስከረም 4 ቀን ማሕሌት የሚትባል የአዲስ ዘመን ጋዜጠኛ በአዲሱ ዓመት መድረክ በመድበለፓርቲ ሥርዓት ግንባታና በሰላማዊ ትግል አንጻር ምን ነገሮችን ለመሥራት እንዳሰበና በ2ኛ የትራንስፎርሜሽን እቅድ ዝግጅት ላይ ያለውን አስተያየት ጠይቃኝ የመድረክን የትኩረት አቅጣጫና በሀገራችን በአሁኑ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲዊ አንድነት መድረክ ልዩና አስቸኳይ ጉባዔ የአቋም መግለጫ

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲዊ አንድነት መድረክ —
ልዩና አስቸኳይ ጉባዔ የአቋም መግለጫ —-

እኛ የዚህ ልዩና አስቸኳይ ጉባዔ ተሳታፊዎች በመድረኩ ሊቀመንበር የቀረበውን ሁሉን ዳሳሽ ሪፖርት በስፋትና በጥልቀት ተወያይተንበት የሀገራችንን የ2007 ዓ.ም ምርጫ በልዩ ሁኔታ ተመልክነዋል፡፡ በሪፖርቱ ውስጥ የተጠቀሱት ጉዳዮች የመድረኩን ጠንካራና …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News

መድረክ የወደፊት ድርጅታዊ እንቅስቃሴ የትኩረት አቅጣጫ ላይ መመሪያ የሰጠ ልዩና አስቸኳይ ጉባኤ አካሄደ፡፡

ዜና መድረክ –

የኢትዮትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ የ2007 ሀገር አቀፍ ምርጫ ሂደትና ያስከተላቸውን ሁኔታዎች የገመገመና የግንባሩንና የአባል ድርጅቶቹ የወደፊት ድርጅታዊ እንቅስቃሴ የትኩረት አቅጣጫ ላይ መመሪያ የሰጠ ልዩና አስቸኳይ ጉባኤ ነሐሴ 2 እና 3 አካሄደ፡፡

አዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው የግንባሩ

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News

የኢህአዴግ ካድሬዎች በሕዝቡና በመድረክ አባላት ላይ እየወሰዱ ያሉትን ኢ-ሰብአዊ እርምጃ አጠናክረው ቀጥለውበታል፡፡

ዜና መድረክ –
የኢህአዴግ ካድሬዎች ከ2007 ዓ ም ሀገር አቀፍ ምርጫ በኋላ በሕዝቡና በመድረክ አባላት ላይ እየወሰዱ ባሉት ኢ-ሰብአዊ እርምጃ በደቡብ ብ/ብ/ሕ ክልል አርሶ አደሮችን ከእርሻ ይዞታቸው የማፈናቀልና በኦሮሚያ ክልል መኖሪያ ቤቶችን አፍርሶ ሕዝቡን በክረምቱ ዝናብ ሜዳ ላይ የመበተን ተግባራቸውን …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News

ዜና መድረክ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ልዩና አስቸኳይ ጉባኤ ለሁለት ቀናት ያካሄዳል፡፡

ዜና መድረክ
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ /መድረክ/ በ2007 ዓ ም በተካሄደው ሀገር አቀፍ ምርጫ ሂደትና ከምርጫው ጋር በተያያዘ በአባላቱ ላይ በተፈጸሙት ግድያዎችና የገዥው ፓርቲ ካድሬዎችና ባለሥልጣናት እየፈጸሙና እስከ አሁንም እያባባሱ ባሉት ዘርፈብዙ የማዋከብና የማሰቃየት ተግባራት ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን ለማሳለፍ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic News