Blog Archives

የቀድሞ የደምሕት ሊቀመንበር አቶ ሞላ አስገዶም የ”ህወሓት ልማታዊ ኢንቨስተር” ሆኑ::

የቀድሞ የደምሕት ሊቀመንበር አቶ ሞላ አስገዶም የ”ህወሓት ልማታዊ ኢንቨስተር” ሆኑ::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Eritrea‬ ‪#‎TPDM‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎Tigray‬ ‪#‎MollaAsgedom‬

ሞላ ኣስገዶም የዴምህት ሊቀ መንበር ሁኖ ለኣመታት በኣስመራ መቆየቱና በ2007 ዓ/ም መጨረሻ ወር ማለት ጳጉሜ 800 የሚያክሉ ወታደሮች

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የህወሓት መንግስት የዓረና ኣባላትን ማሰሩን ቀጥሎበታል።

የእስር ዜና..! Amdom Gebreslasie

======

Amdom Gebreslasie's photo.

የህወሓት መንግስት ከምርጫ በሗላም የዓረና ኣባላት ማሰሩ ቀትሎበታል። ኣቶ ወልደገብርኤል ሃይሉ በ2007 ዓ/ም ሃገራዊና ክልላዊ ምርጫ ላይ በኣፅቢ ወንበርታ የዓረና-መድረ

ክ የፌደራል ምክር ቤት እጩ ተወዳዳሪ ነበረ።

ኣቶ ወልደገብርኤል የዓረና-መድረክ እጩ ተወዳዳሪ ሁኖ ሳለ ህወሓት

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

ወያኔ ፈሪ ነው:: ቦቁቧቃ …. ጀግኖችን ስለሚፈራ ያስራል .. ከሃዲዎችን ያከብራል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ)

ወያኔ የሚያራግባት ፕሮፓጋንዳ አለች::ሻእቢያ ጸረ ልማት ጸረ ሰላም .. ምናምን …ወዘተ..ታዲያ እንዲህ ከሆነ ወያኔ ምን እየጠበቀ ነው ወንድነቱ ጀግንነቱ ካለ ጦሩን ሰብቆ ለምን ጸረ ልማቶችን አይመታም::ቂቂቂ…..ወያኔ ፈሪ ቦቅቧቃ ነው:;ወያኔ የሚያስረው ምንም የሌላቸውን መብት እና ነጻነት የጠየቁ ያወጣውን ሕግ እንዲያከብር የጠየቁትን …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

አደርባይ ታማኝ ተቃዋሚዎች ከሃዲዎችን ማንቆለጳጰሳቸው የተለመደ የፕሮፓጋንዳ ፍጆታ ነው::(ምንሊክ ሳልሳዊ)

 

በሃገር ቤት የሚንቀሳቀስ ፓርቲዎች ናቸው የተባሉ አራቱ በሕዝብ ዘንድ የተጠሉ እና የተተፉ ታማኝ ተቃዋሚዎች የወያኔ የፕሮፓጋንዳ ማድነቂያ ሆነዋል::ይህ ሰሞ ከአዲስ አመት ይልቅ በአዲሱ የሞላ ፕሮፓጋንዳ እየጎዳደለ የሚገኘው ወያኔ ደልሎ ይሁን ገዝቶ አፍኖ ይሁን መንገድ አሳስቶ ያመጣውን ሞላን እንደ ትልቅ …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

መንግስታዊ ውዥንብር – የአረና ሰዎች ሽርጉድ – የመንደርተኝነት አጀንዳ ድምዳሜው (ምንሊክ ሳልሳዊ‬)

Minilik Salsawi :- የደምሕት ታጋይ ሞላ አስገዶምን ተከትሎ ብዙ የኮካዎች ውሮሸባ የቀወሱ ሃሳቦች የስም ማጥፋቶች የተበሳጩ ኪሳራዎች የደቀቁ የተልፈሰፈሱ ዲያስፖራዎች የእርስ በእርስ ግልምጫዎች እና ዘለፋዎች አሳፋሪ ዘመቻዎች እና ፍረጃዎች ወዘተ ያላነበብነው ነገር የለም::እውነት ከማይዋጥላቸው ድንጉጥ ያልበሰሉ ፖለቲከኞች ጀምሮ ኪሳራ የተከናነቡ …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

ከኤርትራ መልስ ከሞላ አስገዶም ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ ያዳምጡት

ከኤርትራ መልስ በኢትዮጵያ ከሞላ አስገዶም ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ ያዳምጡት::
[youtube https://www.youtube.com/watch?v=sL6iH3vApgk]…

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

የሻዕቢያ ተላላኪ ሲላቸው የነበሩትን ሰው በአንዴው የራሱ ተላላኪ አድርጓቸዋል፡፡ ከመግለጫው በስተጀርባ ጌታቸው ሺፈራው

ከመግለጫው በስተጀርባ

ጌታቸው ሺፈራው

የትህዴን ሊቀመንበር የነበሩት አቶ ሞላ አስግዶም ከኤርትራ መውጣታቸውን ተከትሎ በህወሓት/ኢህአዴግ እና በተቃዋሚዎች በኩል ያልተጠበቁ ስሜቶች ተስተናግደዋል፡፡ ከተቃዋሚዎች በላይ ግን ራሱ ስርዓቱና ደጋፊዎች በክስተቱ ስሜታዊ ሆነው፡፡ ለዚህም በስርዓቱ ደጋፊ ሚዲያዎችና በደህንነት ተቋሙ እየተላለፉ ያሉትን መረጃዎች ማየት በቂ …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

አቶ ሞላ አስገዶም ትግሉን ባሻቸው መንገድ ሊጠመዝዙት ስላልቻሉ ከትግሉ ጎራ ሸሽተዋል። (አስመራ የሚገኘው ትህዴን)

አቶ ሞላ አስገዶም ትግሉን ባሻቸው መንገድ ሊጠመዝዙት ስላልቻሉ ከትግሉ ጎራ ሸሽተዋል። – (አስመራ የሚገኘው ትህዴን) #Ethiopia #MinilikSalsawi

አስመራ የሚገኘው ትህዴን መግለጫ አወጣ – “የሸሹት የግል ጥቅማቸው የቀረባቸው ናቸው” –

ከትህዴን የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ

ድርጅታችን ትህዴን በየካቲት 1993 ዓ/ም ብረት አንስቶ

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News

በኤርትራ ውስጥ ሲንቀሳቀስ የነበረው የትህዴን ጦር በመሪው ሞላ አስገዶም እየተመራ ወደ ኢትዮጵያ ገባ:: ወያኔ መግለጫ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።

Mola Asgedom and his troops arrive in Sudan

በኤርትራ ውስጥ ሲንቀሳቀስ የነበረው የትህዴን ጦር በመሪው ሞላ አስገዶም እየተመራ ወደ ኢትዮጵያ ገባ:: #Ethiopia ወያኔ መግለጫ ይሰጣል ተብሎ ይጠበቃል።

የትህዴን ጦር ክፋይ ትናንት ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ገባ

ከ700 በላይ እንደሚሆኑ የተገመተው የደህሚት ጦር ከነ ሙሉ ትጥቁ ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ በሁመራ እና በመተማ አድርጎ ሰላማዊ በሆነ መንገድ መምጣቱን የፋና …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News

መሪያቸው ታጋይ ሞላ አስገዶምን ተከትለው ሱዳን የገቡ የደምሕት ተዋጊዎች ምስል ከታች ይገኛል::

አቶ ሞላ አስገዶም ላለፉት ረዥም አመታት ምንም ሳይሰራ ውጤት ስላላመጣን አሁን የመሰረትነው የአገር አድን ንቅናቄ በተግባራዊ ስራ ላይ በመሰማራት በቂ የሆነ ዝግጅት እና የሰው ሃይል ስላለን ወያኔን በአፋጣኝ መውረር አለብን የሚል አቋም በመያዝ በንቅናቄው መስራች ስብሰባ ላይ መናገራቸው የሻእቢያን ሰዎች

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News

የትግራይ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ እንቅስቃሴ ሊቀመንበር መክዳት በትጥቅ ትግሉ ላይ ጥርጣሬዎች በድርጅቱ ውስጥ ድንጋጤን ፈጥሯል:‪:(ምንሊክ ሳልሳዊ)

የየትግራይ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ እንቅስቃሴ ሊቀመንበር መክዳት በትጥቅ ትግሉ ላይ ጥርጣሬዎች በድርጅቱ ውስጥ ድንጋጤን ፈጥሯል:

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የትጥቅ ትግሉን ሂደት ከፍተኛ የሰነድ ምስጢሮችን በመያዝ እና አስቸኳይ ወረራ በወያኔ ላይ መጀመር አለበት የሚለው አቋማቸው ሻእቢያ ጥርስ ወስጥ እንደከተታቸው

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic News