Blog Archives

በሱዳን ወታደሮች ታፍነው የሚወሰዱ ዜጎች ቁጥር እየጨመረ ነው

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ከሱዳን ጋር በሚዋሰንበት ድንበር ላይ እየታፈኑ የሚወሰዱ ዜጎች ቁጥር እየጨመረ ነው፡፡ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ታፍነው የተወሰዱ ዜጎች ለማስመለስ፣ ከዚህ በኋላም ይህ ድርጊት እንዳይደገም ከደቡብ ሱዳን ሲናር ግዛት ጋር እየተነጋገረ መሆኑን ገለጸ፡፡

ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት የቤንሻንጉል …

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የካርቱም ፖሊስ ኢትዮጵያውያንን እያሳደደ በማሰር ላይ ነው… Anteneh Yigzaw

የሱዳን መንግስት ፖሊሶች፣ በካርቱም የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ከወትሮው በተለየ ሁኔታ ከየመንገዱና ከየቤቱ እያደኑ በመኪኖች ላይ በመጫን በጅምላ ወደ እስር ቤት የመወርወር ዘመቻ ጀምረዋል፡፡

ፖሊስ ዋሃዱ አርባይን ወይም ሳኣፋ ዘለጥ እና ዴም በተባሉት የካርቱም ሰፈሮች በከፈተው ዘመቻ፣ በርካታ ኢትዮጵያውያን

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ኡምዱርማን ስጅን አል ሁዳ – ብዙ ህልም የታጎረበት የበረሃ ወህኒ . (የመጨረሻው ክፍል) (20 አመት ተፈርዶባቸው በሱዳን ስለሚማቅቁት ኢትዮጵያውያን)

ወደ ወንዜ ልጆች… (አንተነህ ይግዛው) =====
.
ኡምዱርማን ስጅን አል ሁዳ – ብዙ ህልም የታጎረበት የበረሃ ወህኒ
.
(የመጨረሻው ክፍል)

(20 አመት ተፈርዶባቸው በሱዳን ስለሚማቅቁት ኢትዮጵያውያን)
(አንተነህ ይግዛው)
.
እዚያው ነኝ…
ኡምዱርማን ስጅን አል ሁዳ…

እሱ ያወራል፣ እኔ እሰማለሁ…

ከብረት

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በመተከል ዞን ኦሜድላ ሰርገው የገቡ የሱዳን ወራሪ ወታደሮች 70 ኢትዮጵያውያን አፍነው ወሰዱ::

በመተከል ዞን ኦሜድላ ሰርገው የገቡ የሱዳን ወራሪ ወታደሮች 70 ኢትዮጵያውያን አፍነው ወሰዱ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Sudan‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Metekel‬ ‪#‎Omedla‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ባለፉት ሁለት ሳምንታት በምእራብ ኢትዮጵያ በቤንሻንጉል ጉምዝ የኢትዮ ሱዳን ድንበር አከባቢ አድፍጠው …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በሱዳን በ“ጫት መቃም” ወንጀል እስከ 20 ዓመት የተፈረደባቸው ኢትዮጵያውያን ተማጽኖ

መንግስት ወደ አገራቸው እንዲመልሳቸው ተማፅነዋል ከ10-20 ዓመት እስር ተፈርዶባቸዋል

ከሶስት ዓመት በፊት ከኢትዮጵያ በሱዳን አቋርጠው ሊቢያ ለመግባት ሲጓዙ የነበሩ ከ20 በላይ ኢትዮጵያዊያን ወጣቶች ጫት ሲቅሙ በፖሊስ ተይዘው በተመሰረተባቸው ክስ፣ ከ10 እስከ 20 ዓመት እስር ተፈርዶባቸው በወህኒ ቤት እንደሚማቅቁ በተለይ ለአዲስ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የኢትዮ ሱዳን ድንበርን ለማጣራት ያደረግኩት ድካምና ውጤት – ክፍል ፩ – Muluken Tesfaw

የኢትዮ ሱዳን ድንበርን ለማጣራት ያደረግኩት ድካምና ውጤት

ክፍል ፩ – Muluken Tesfaw –

የካቲት 24 ቀን 2008 ዓ.ም. ጎንደር ከተማ አደርኩ፡፡ እራት ላይ ‹ትእቢት› የሚባል ምግብ በልቼ ተሰቃይቻለሁ፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፡፡ ናይል ሆቴል ከአንድ የቀዬ ወዳጄ ጋር ሒደን ራት ስናዝዝ …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የሱዳን መንግስት የኢትዮጵያ ድንበር በርካታ ኪሎሜትሮች በመግፋት ኣዲስ የኢሚግሬሽን ህንፃ በልጉዲ ከተማ ገንብተዋል።

ሱዳን በኣቶ መለስ የተሰጣት መሬት ለመረከብ ሽርጉድ እያለች ትገኛለች። Amdom Gebreslasie

በ2002 ዓ/ም ሃገራቀፍ ምርጫ ወቅት ኣቶ ስዬ ኣብራሃ በኢትዮ_ሱዳን ድንበር ከ35_65 ኪ/ሜ የሚሸፍን የኢትዮጵያ ቆዳ መሬት ለሱዳን ለመስጠት ተደራድረው እንደጨረሱ ኣጋልጠው ነበር።

በዚህ መሰረት እንደ መተማ ዮውሃንስ፣ ቋራ፣ ልጉዲና

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የውስጥ እና የውጪ አጣብቂኝ የዋጠው ወያኔ ለግብጽ ፍላጎት ተንበረከከ::

Image

የውስጥ እና የውጪ አጣብቂኝ የዋጠው ወያኔ ለግብጽ ፍላጎት ተንበረከከ::

የወያኔ/ኢሕአዴግ አገዛዝ ከግብጽ እና ከሱዳን ጋር ባደረገው ስምምነት የአባይን ግድብ ውሃ ላለመሙላት ተስማማ::በዚህም መሰረት አዲስ ይጀመራል የተባለው ጥናት እስከ 15 ወራት የሚፈጅ ሲሆን በዚህ ጊዜ ውስጥ በግድቡ ዙሪያ ምንም አይነት እንቅስቃሴ …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በእስር ላይ የሚገኙት እስራኤላዊው የትድሀር ኩባንያ ባለቤት የሱዳን ዜግነት ባለው እስረኛ ተደብድበው መጎዳታቸው ተጠቆመ

http://www.ethiopianreporter.com/sites/default/files/styles/medium/public/news1.jpg?itok=OCGaAUua

በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በተመሠረተባቸው ክስ ምክንያት በእስር ላይ የሚገኙት የትድሀር ኤክስካቬሺን ኤንድ ኧርዝ ሙቪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ እስራኤላዊው ሚናሼ ሌቭ ዮሴፍ፣ በሌላ የውጭ አገር እስረኛ ተደብድበው ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው ተጠቆመ፡፡
ሚስተር ዮሴፍ በእስር ላይ በሚገኙበት በአዲስ …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በኢትዮጵያ ሱዳን የድንበር መካለል ላይ በሃገር መሸጥ የተሳተፈ ይሁን የደገፈ ከተጠያቂነት አያመልጥም:: ‪

በኢትዮጵያ ሱዳን የድንበር መካለል ላይ በሃገር መሸጥ የተሳተፈ ይሁን የደገፈ ከተጠያቂነት አያመልጥም::

Minilik Salsawi – ለሕዝብ እልቂት የመሪነት ሚና የሚጫወተው ሕወሓት ሸምጥጦ ቢክድም የወያኔው አሻንጉሊት ጠቅላይ ሚኒስትር የሆነው ሃይለማርያም ደሳለኝ የኢትዮጵያ እና የሱዳን የድንበር ማካለል ከሱዳኑ መሪ በሽር ጋር

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በሰሜን ጎንደር መተማና የሱዳን ቦርደር ጋላባት መንገድ ተዘጋ ::

Salim Jibril's photo.

በሰሜን ጎንደር መተማና የሱዳን ቦርደር ጋላባት መንገድ ሙሉ ለሙሉ እንደተዘጋ ከስፋራው የደረሰን ዘገባ ይጠቁማል። ከሱዳን ፖርት ወደብ ነዳጅን ጨመሮ ወደ ኢትዮጵያ በተለይም ለጎንደርና ለትግራይ የሚገባው በመተማ በኩል እንደሆነ ይታወቃል።

 

በጎንደር ወልቃይት ጠገዴ፣ በአርማጭሆ በተለያዩ ጊዜያት ችግሮች እንደሚከሰቱ ይታወቃል። በተለይም

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በአባይ ወንዝ አጠቃቀምና በህዳሴ ግድብ ግንባታ ሳቢያ ለ5 ዓመት እየከረረና እየረገበ የዘለቀው የኢትዮጵያና የግብፅ ግንኙነት፤ ከሰሞኑ ትኩሳት አገርሽቶበታል፡፡

በአባይ ወንዝ አጠቃቀምና በህዳሴ ግድብ ግንባታ ሳቢያ ለ5 ዓመት እየከረረና እየረገበ የዘለቀው የኢትዮጵያና የግብፅ ግንኙነት፤ ከሰሞኑ ትኩሳት አገርሽቶበታል፡፡
የግብፁ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ የህዳሴ ግድብ ግንባታ እንዲዘገይ ማድረግ እንችላለን በማለት እንደተናገሩ ሰኞ እለት የዘገቡ አልጀዚራና ምስር ጆርናል፤ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር …

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የኢትዮ-ሱዳን ድንበር ማካለል እንደሚደረግ መዘገቡን ተከትሎ ግጭቱ አገርሽቶ ወደ ለየለት የሞት ሽረት እያመራ ነዉ።

ተስፋሁን አለምነህ – የምስራቅ አፍሪቃ መንግስታት ካላቸዉ አባገነንነት የተነሳ የጎንዮሽ ትብብራቸዉ ስልጣናቸዉን ማስቀጠል ላይ መሰረት ያደረገ ነዉ። የሃገር ሉአላዊነትን ባላስጠበቀ መልኩ መንቀሳቀስ ደግሞ ለወያኔ ልምዱ ነዉ። የኢትዮ-ሱዳን በአዲስ መልክ የድንበር ማካለል እንደ ሚደረግ የሱዳኑ ትሪቡን ጋዜጣ መዘገቡን ተከትሎ ግጭቱ አገርሽቶ

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

እስራኤላዊ መንገደኛ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ላይ እያለ በሱዳናዊ ተሳፋሪ የግድያ ሙከራ ተደረገበት ።

የ54 አመቱ አሪክ የተባለ እስራኤላዊ መንገደኛ ከቻድ ወደ አዲስ አበባ በሚሄደው የኢትዮጵያ አየር መንገድ በረራ ላይ እያለ በአንድ ሱዳናዊ ተሳፋሪ የግድያ ሙከራ ተደረገበት። ሱዳናዊ አህመድ መሃመድ የተባለው አጥቂ በቁጥጥር ስር ውሎ ዛሬ በአዲስ አበባ ለፍርድ ቀርቧል::

[youtube http://www.youtube.com/watch?v=4CT4hOXtlpk]

 

An

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

«ሱዳን የወደብ መሬት ሰጠችን » ወደብ ተገነባ አንዳች ነገር ቢፈጠር አንደ አሰብ ቢሊዮኖችን ለባዕድ ልናስረክብ ?

«ሱዳን የወደብ መሬት ሰጠችን » Samuel Zewoin

ልክ የዛሬ አምስት አመት ገደማ በ October 2010 ፔሩ ወደብ አልባ ለሆነችው ቦሊቪያ ለንግድ ለመዝናኛ እና ለባህር ሐይል ግልጋሎት የሚሆን ቁራሽ የባህር ጠረፍ መሬት ለ 99 አመት በሊዝ መልክ በመስጠት ስምምነት ተፈራርመው ነበር።…

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

መሪያቸው ታጋይ ሞላ አስገዶምን ተከትለው ሱዳን የገቡ የደምሕት ተዋጊዎች ምስል ከታች ይገኛል::

አቶ ሞላ አስገዶም ላለፉት ረዥም አመታት ምንም ሳይሰራ ውጤት ስላላመጣን አሁን የመሰረትነው የአገር አድን ንቅናቄ በተግባራዊ ስራ ላይ በመሰማራት በቂ የሆነ ዝግጅት እና የሰው ሃይል ስላለን ወያኔን በአፋጣኝ መውረር አለብን የሚል አቋም በመያዝ በንቅናቄው መስራች ስብሰባ ላይ መናገራቸው የሻእቢያን ሰዎች

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News