በኢትዮጵያ ሱዳን የድንበር መካለል ላይ በሃገር መሸጥ የተሳተፈ ይሁን የደገፈ ከተጠያቂነት አያመልጥም::
የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ።
በኢትዮጵያ ሱዳን የድንበር መካለል ላይ በሃገር መሸጥ የተሳተፈ ይሁን የደገፈ ከተጠያቂነት አያመልጥም::
Minilik Salsawi – ለሕዝብ እልቂት የመሪነት ሚና የሚጫወተው ሕወሓት ሸምጥጦ ቢክድም የወያኔው አሻንጉሊት ጠቅላይ ሚኒስትር የሆነው ሃይለማርያም ደሳለኝ የኢትዮጵያ እና የሱዳን የድንበር ማካለል ከሱዳኑ መሪ በሽር ጋር በተፈራረምነው መሰረት በማለት በዚህ ወር እንደሚጠናቀቅ ተናግሯል::ከአየር ላይ የካርታ ፎቶ ማንሳት የድንበር ቅኝት እና አስፈላጊ የማካለል ሂደቶችን የሚያስፈልጉ ማስረጃዎች ባልፈው ሳምንት ተዘጋጅትው ያለቁ መሆኑ ይታወቃል::ይህ 1200 ኪሎ ሜትር በላይ ወደ ሱዳን ከታች እስከ ላይ የሚሰጠው መሬት በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ሁነኛ ስፍራ ያላቸውን ቅርሳ ቅርሶችን ታሪካዊ ቦታዎችን መንፈሳዊ ገዳማትን እና የጀግንነት ተምሳሌት መሬቶችን ያካተተ ነው::ወያኔ በስጦታ ይስጠው አሊያም በአደራ ያስቀምጠው የተረጋገጠ መረጃ የለም::ወያኔን አስወግደን ነጻነታችን ካረጋገጥን በኋላ የተሰጠውን መሬት በማስመለስ በውድም ይሁን በግድ ጀግንነታችንን ለሱዳን እናሳያታለን::
http://mereja.com/forum/viewtopic.php?f=2&t=108455
