የወያኔ ሰርጎ ገብ ካድሬዎች የኦሮሞ ተማሪዎችን ተቃውሞ ተገን አድርገው በአመያ የአማሮችን ቤት አቃጥለዋል::


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


የወያኔ ሰርጎ ገብ ካድሬዎች የኦሮሞ ተማሪዎችን ተቃውሞ ተገን አድርገው በአመያ የአማሮችን ቤት አቃጥለዋል::

ማንምም ለወገኑ የሚቆረቆር ሊያረጋግጠዉ የሚችል ሃቅ:: በአመያ ወረዳ በሮሙረያ ቀበሌ ቤታቸው ከተቃጠለባቸው አማራዎች መካከል

1 አባበይ ታዬ

2 ጌታቸው ክር

3 አስጨናቂ ታዬ

4 ጌታቸው መንግስት

5 አግዘው ጎልበቴ

6 ደጀን አሰግድ

7 አወቀ ቅጣው

8 ውድሰው በቀለ

9 ጌትዊ በቀለ

10 ጌታቸው ማሞ

11 ገለታው ስነ

12 ተሾመ አሰግድ

13 ቄስ በሱፍቃድ መንገሻ

14 አሰፋ አድማ

15 ስንታየሁ ተሰማ

16 አበበ ዘነበ

17 አውራሪስ በዜና

18 አለሙ ማሙዬ

19 ወልዴ አበራ

20 ቻለው አለሙ

21 አስቻለው ወንድይራድ

22 ደስታው ሙላቱ

23 አዲሴ ሙላቴ

የሌሎችንዝርዝር እንደመጣ ይለቃል:: በአጠቃላይ 300 ነው ብዛታቸው ወሌሶ መማር ለሁሉም አጎስ ት/ ቤት ነው ያሉት ድንኳን እንኳን የላቸውም ::