ሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም በእርስ በእርስ ጦርነት ልትታመስ ነው::የወልቃይት ሕዝብ ዱር ቤቴ ብሏል:: #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በሰሜን ኢትዮጵያ በትግራይ ክልል እና በአማራ ክልል መካከል ያለውን ድንበር የሕወሓት አምባገነን አገዛዝ ዘልቆ በመግባት ወደ ትግራይ ክልል በሃይል በማካለሉ የመጠ የወልቃይት …

ሰበር ዜና : በዳንሻ የትግራይ ልዩ ኃይል ፖሊስ ባዶ እጃቸውን ባሉ የወልቃይት አማሮች ላይ እየተኮሰ ይገኛል::
በዳንሻና በሶሮቃ ከፍተኛ የሆነ የተኩስ ልውውጥ አለ፡፡ የትግራይ ልዩ ኃይል ፖሊስ ከሦስት ቀናት በፊት አቶ ሊለይ ብርሃነ የተባለን የወልቃት አማራ አፍኖ ወስዶ የት እንዳደረሰው …
ወልቃይት ፀገዴና ፀለምት፥ በዐይኔ ካየሁትና ከታዘብኩት [በያሬድ ጥበቡ]Yared Tibebu
መግቢያ
የዛሬ 39 አመት ግድም ለሶስት አመታት ያህል ከሰኔ 1969 እስከ ሰኔ 1972 አም ድረስ በፀለምት፥ ዋልድባ፥ ቆላወገራና ወልቃይት ውስጥ የኢህአፓ ሰራዊት አባል በመሆን በእግሬ ተጉዣለሁ ። በአማካይ በቀን 5 ሰአት …
በኢትዮጵያ የማንነት ጥያቄ የሚያነሱ ክፍሎች ቁጥር ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እየጨመረ የመጣ ይመስላል።
የማንነት ጥያቄ ደግሞ ከአሰፋፈርና ከመሬት ይዞታ ጋር በጥብቅ የተሣሰረ ነው። ይህ ጉዳይ በክልሎች
…
የወልቃይት ማህበረሰብ ከአዲስአበባ በ977 ኪሎሜትር ላይ በትግራይ ክልል ስር በሁመራ ዞን አድረመጭ ወረዳ የሚገኝ ነው።
በ11ሺ 149 ስኩዌር ኪሎሜትር ላይ ሰፈረውና 413ሺ564 ሕዝብ እንዳለው የሚነገርለት የወልቃይት ማህበረሰብ ባለፉት 24 ዓመታት የአማራ ብሄር ነን በሚል በአማራ ክልል ለመካለል ተደጋጋሚ ጥያቄዎች ሲቀርብ …