የወልቃይት ማህበረሰብ ከአዲስአበባ በ977 ኪሎሜትር ላይ በትግራይ ክልል ስር በሁመራ ዞን አድረመጭ ወረዳ የሚገኝ ነው።
በ11ሺ 149 ስኩዌር ኪሎሜትር ላይ ሰፈረውና 413ሺ564 ሕዝብ እንዳለው የሚነገርለት የወልቃይት ማህበረሰብ ባለፉት 24 ዓመታት የአማራ ብሄር ነን በሚል በአማራ ክልል ለመካለል ተደጋጋሚ ጥያቄዎች ሲቀርብ …

በጥበቡ በለጠ : –ኢትዮጵያ ባለፈው እሁድ መስከረም 23 ቀን 2008 ዓ.ም አንጋፋውን ጋዜጠኛ እና ሃያሲ ሙሉጌታ ሉሌን አጥታለች። ጋሽ ሙሉጌታ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።ሙሉጌታ ሉሌ በ1960ዎቹ መግቢያ ላይ በእጅጉ የሚታወቅበት ሙያው ከሥነ-ጽሑፍ ጋር በተያያዘ ነበር። ድንቅ የሥነ-ፅሁፍ ሃያሲ ነበር። …