Blog Archives

“ወያኔዎችን አጥኗቸው ፣ እወቋቸው “ ሙሉጌታ ሉሌ በልጅግ ዓሊ

ደግ ደጉን ስናጣ ፣ ሃዘኑ መረረ
ሞት አምላኩ ከድቶት፣ ገሎት በነበረ።

የሠፈራችን ሙሾ አውራጅ

እነሆ ጋሼ ሙሉጌታ ዐረፈ። ከዚህ ምስቅልቅሉና ቅጥ አምባሩ ከወጣ ዓለም በአካል ተለየ ። ጋሼ ሙሉጌታ ከእንግዲህ የሃገሩን አፈር በሞቱ እንኳ ላይቀምስ ነው። ዛሬ የሰው ሃገር አፈር …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Ethiopian news

የዕውቁ ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ ስርዓተ ቀብር ተፈጽሟል። የጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ አጭር የሕይወት ታሪክ

 

የአንጋፋው ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ ስርዓተ ቀብር ዛሬ በስደት በኖረበት በሰሜን አሜሪካ ቨርጂኒአ ዛሬ ማለዳ ተፈጽሟል።የዘ-ኢትዮጵአያ አዘጋጅና አሳታሚ ጋዜጠኛ ደረጄ ደስታ ባለፉት ጥቂት ቀናት በብዙ ድካም በርከት ያሉ ወዳጆቹንና የሙያ አጋሮቹን አነጋግሮ መረጃ አገላብጦ የሕይወት ታሪኩን አዘጋጅቶ ለስርዓተ ቀብሩ አድርሷል።ስለ …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

አንጋፋው ጋዜጠኛ ሙሉጌታ ሉሌ (1933- 2008 ዓ.ም) ድንቅ የሥነ-ፅሁፍ ሃያሲ ነበር።

በጥበቡ በለጠ : –ኢትዮጵያ ባለፈው እሁድ መስከረም 23 ቀን 2008 ዓ.ም አንጋፋውን ጋዜጠኛ እና ሃያሲ ሙሉጌታ ሉሌን አጥታለች። ጋሽ ሙሉጌታ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ።ሙሉጌታ ሉሌ በ1960ዎቹ መግቢያ ላይ በእጅጉ የሚታወቅበት ሙያው ከሥነ-ጽሑፍ ጋር በተያያዘ ነበር። ድንቅ የሥነ-ፅሁፍ ሃያሲ ነበር። …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news