“ተው ልጓሙን ያዘው ፡ ቀዳማ¹ ለቀህ፣
በሁዋላ እንዳይከፋ ፡ አወዳደቅህ።”
የሕዝብ ግጥም
የፈረንጆቹም ዓመትም ባተ ። አሮጌው በአዲስ ተቀየረ ። እኛ ግን “ወይፍንክች ያባ ቢላዋ ልጅ” እንደተለመደው እኛው ነን። የሚገርመው ነገር የሸሚዛችን ቅድ እንኳ አልተቀየረም። ወያኔን ከማውገዝ ያለፈ ፋይዳ ያልው …
“ተው ልጓሙን ያዘው ፡ ቀዳማ¹ ለቀህ፣
በሁዋላ እንዳይከፋ ፡ አወዳደቅህ።”
የሕዝብ ግጥም
የፈረንጆቹም ዓመትም ባተ ። አሮጌው በአዲስ ተቀየረ ። እኛ ግን “ወይፍንክች ያባ ቢላዋ ልጅ” እንደተለመደው እኛው ነን። የሚገርመው ነገር የሸሚዛችን ቅድ እንኳ አልተቀየረም። ወያኔን ከማውገዝ ያለፈ ፋይዳ ያልው …
ደግ ደጉን ስናጣ ፣ ሃዘኑ መረረ
ሞት አምላኩ ከድቶት፣ ገሎት በነበረ።
የሠፈራችን ሙሾ አውራጅ
እነሆ ጋሼ ሙሉጌታ ዐረፈ። ከዚህ ምስቅልቅሉና ቅጥ አምባሩ ከወጣ ዓለም በአካል ተለየ ። ጋሼ ሙሉጌታ ከእንግዲህ የሃገሩን አፈር በሞቱ እንኳ ላይቀምስ ነው። ዛሬ የሰው ሃገር አፈር …