Blog Archives

አማራውን በማፈናቀል ወንጀል የሚፈለጉት የቤንሻንጉል ጉምዝ ርእሰመስተዳደር አቶ አህመድ ናስር ከዚህ ዓመት በሞት ተለዩ፡፡

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አህመድ ናስር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

#Ethiopia : አማራውን በማፈናቀል ወንጀል የሚፈለጉት የቤንሻንጉል ጉምዝ ርእሰመስተዳደር አቶ አህመድ ናስር ከዚህ ዓመት በሞት ተለዩ፡፡
 
ካሁን ቀደም የአማራውን ሕዝብ በተለየ ሁኔታ በገዛ አገሩ የዜግነት መብቱ ተገፎ ለረዥም አመታቶች ከኖረበት ንብረት ካፈራበት ቀየ በባዶ እጁ አፈናቅለው መጠጊያ በማሳጣት በመግደል በማሳደድ

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

“በአማራ ተወላጅነታችን የብሔር ጭቆና ደርሶብናል” ያሉ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚኖሩ አባወራዎች አቤቱታ አቀረቡ፡፡

“በአማራ ተወላጅነታችን የብሔር ጭቆና ደርሶብናል” ያሉ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሚኖሩ ከ400 በላይ አባወራዎች ለአማራ ክልል አመራሮች አቤቱታ አቀረቡ፡፡
ለአሶሣ ዩኒቨርሲቲ ግንባታ በሚል ከ6 አመት በፊት ለተወሰደባቸው 163ሺህ ሄክታር መሬት ካሣ እንዲከፈላቸው አሊያም ምትክ ቦታ እንዲሰጣቸው በፍ/ቤት የጠየቁት አባወራዎቹ፤ ከሰሞኑ “በአማራ …

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news