የወልቃይት አማሮች ወደ ሚታረዱበት ቄራ «ሂዱ» ሲባሉ ዝም ብለን ልናይ ነው?
በአለም ታሪክ ውስጥ የማንነት ጥያቄ በህዝበ ውሳኔ የተፈታበት አገር ያለ አይመስለኝም። የእኔን ማንነት የሚነግረኝ ወያኔ የሚያስቆጥረው የልግጫ ህዝበ ውሳኔ ውጤት ሊሆን አይችልም። እስቲ አስቡት! በህዝበ ውሳኔ እንዲፈታ
…
የወልቃይት አማሮች ወደ ሚታረዱበት ቄራ «ሂዱ» ሲባሉ ዝም ብለን ልናይ ነው?
በአለም ታሪክ ውስጥ የማንነት ጥያቄ በህዝበ ውሳኔ የተፈታበት አገር ያለ አይመስለኝም። የእኔን ማንነት የሚነግረኝ ወያኔ የሚያስቆጥረው የልግጫ ህዝበ ውሳኔ ውጤት ሊሆን አይችልም። እስቲ አስቡት! በህዝበ ውሳኔ እንዲፈታ
…
«የዶክተር» ገላውዲዮስ አርኣያ አይን ያወጣ ውሸት! (Achamyeleh Tamiru)
ኒዮርክ ውስጥ «ታሪክ» የሚያስተምሩት የትግራይ ብሔርተኛው «የታሪክ ዶክተር» ገላውዲዮስ አርኣያ፤ ትናንትና በአሜሪካ ድምጽ ትግርኛ ክልፍ ቀርበው «በታሪክ ወልቃይት የትግራይ እንደነበር» ሲያስረዱ በ17ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በElizabel Filleul በፖርቹጋል ቋንቋ የተጻፈውን «Tractatus tres
…
ዳግማዊ አጼ ምኒልክን በአገር ሻጭነት የሚወነጅሉ ድርሳናትን በማሳተም ረገድ የትግራይ ብሔርተኞችን የሚስተካከላቸው የለም። መረን የለቀቀው ይህ ጸረ-ምኒልክ ዘመቻቸው ዳግማዊ ምኒልክ በአለም መድረክ የተደነቁበትን የጥቁር ህዝቦች ሁሉ ድል የሆነውን የአድዋ ድልም እስከማጥቆር ይዘልቃል።
የጸረ ምኒልክ
…