Blog Archives

ትዝታ ዘጎጃም፤ የዱር ላሞችን፣ የጠፋ ሕዝብና ቀዬን ፍለጋ

ትዝታ ዘጎጃም፤ የዱር ላሞችን፣ የጠፋ ሕዝብና ቀዬን ፍለጋ  (Muluken Tesfaw)

(ይህን ማስታዎሻ የጻፍኩትና ወደ ቦታው የተጓዝኩት በነሐሴ 2007 ዓ.ም. ነበር፤ ጉዞዬ ከሞጣና ከጉንደ ወይን በኩል እንደ ሆነ አንባቢ አስቀድሞ ይረዳ)

የጫካ ከብቶችንና የጠፋ ቀዬን ፍለጋ ነው ወደ ጎጃም የሔድኩት፡፡ የምን

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ የግብርና ፑል ንብረት በእሳት ቃጠሎ ሙሉ በሙሉ ወደመ።

Daniel Feyssa Atew Qorcha's photo.

የጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ የግብርና ፑል ንብረት በእሳት ቃጠሎ ሙሉ በሙሉ ወደመ በጎጃም የጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ የግብርና ፑል ንብረት መጋዘን በእሳት ቃጠሎ ሙሉ በሙሉ ዛሬ የካቲት 20/2008 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ጀምሮ ወደመ፡፡ መጋዘኑ የ 5 ጽ/ቤቶች ( ማለትም ግብርና፡

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ፍኖተ ሰላምና ቡሬ ከተሞች በአማራ ህዝብ ብሔራዊ ንቅናቄ የትግል ጥሪ ወረቀቶች ተጥለቅልቀው አድረዋል።

የአማራ ህዝብ ብሔራዊ ንቅናቄ's photo.

በምዕራብ ጎጃም አስተዳደር ዞን ዋና ከተማ በሆነችው ፍኖተ ሰላምና ቡሬ ከተሞች በአማራ ህዝብ ብሔራዊ ንቅናቄ የትግል ጥሪ ወረቀቶች ተጥለቅልቀው አድረዋል። የአማራን ህዝብ ለነፃነት ትግሉ የሚያነሳሱና ሌሎች የተቃውሞ ወረቀቶች ተበትነውና ተለጥፈው አድረዋል። በተለይ በአማራና በኦሮሚያ እየደረሰ ያለውን ፋሽስታዊ ጭፍጨፋና የድንበሩን መካለል

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ቋራ ዛሬም በተኩስ ስትናጥ አደረች:: የጎንደር ግጭት የደም ጎርፍ ፈጠረ::

ቋራ ዛሬም በተኩስ ስትናጥ አደረች:: የጎንደር ግጭት የደም ጎርፍ ፈጠረ:: በህወሃት የተጠነሰሰዉ ሴራ የዜጎችን ህይወት እየቀጠፈ አካባቢዉን ሙሉ በሙሉ የጦር አዉድማ አድርጎታል:: በነፍስ ገብያ ያሉ ቁጥር 4 እና ቁጥር 3 የሰፈራ ጣቢያ ያሉ ህፃናት እና ሴቶች ህይወት ተቀጥፎል:: የተረፊት በቋራ …

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ጎጃም እና ጎንደር ክፍላተሃገራት የተቀናጀ ዘረፋ እና አፈሳ በወያኔ እየተካሄደ መሆኑ ተሰማ::

ጎጃም እና ጎንደር ክፍላተሃገራት የተቀናጀ ዘረፋ እና አፈሳ በወያኔ እየተካሄደ መሆኑ ተሰማ::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Gonder‬ ‪#‎Gojjam‬ ‪#‎EthiopianArmy‬ ‪#‎MiilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የመከላከያ ሰራዊቱ በሃገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ የማብራሪያ ጥያቄ በማንሳቱ ግምገማ እንዲገባ የተደረገ መሆኑ የተሰማ …

Tagged with: , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news