Blog Archives

ፍኖተ ሰላምና ቡሬ ከተሞች በአማራ ህዝብ ብሔራዊ ንቅናቄ የትግል ጥሪ ወረቀቶች ተጥለቅልቀው አድረዋል።

የአማራ ህዝብ ብሔራዊ ንቅናቄ's photo.

በምዕራብ ጎጃም አስተዳደር ዞን ዋና ከተማ በሆነችው ፍኖተ ሰላምና ቡሬ ከተሞች በአማራ ህዝብ ብሔራዊ ንቅናቄ የትግል ጥሪ ወረቀቶች ተጥለቅልቀው አድረዋል። የአማራን ህዝብ ለነፃነት ትግሉ የሚያነሳሱና ሌሎች የተቃውሞ ወረቀቶች ተበትነውና ተለጥፈው አድረዋል። በተለይ በአማራና በኦሮሚያ እየደረሰ ያለውን ፋሽስታዊ ጭፍጨፋና የድንበሩን መካለል

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news