ማኅበራዊ ሚዲያን ዘግቶ የጎንደር ዐማሮችን ለመጨፍጨፍ በንጹኃን ሰዎች ላይ የጥይት እሩምታ ከፍቷል፡፡ ከፊል የወልቃይት የዐማራ ማንነት አስተባባሪ ከሚቴዎችን አፍኖ ወስዷል፤ ቀሪዎችን ለመውሰድ በመከላከያና በፌደራል ፖሊስ አካባቢው ከቧል፡፡መንገዶች ከታች በምስሉ እንደሚታየው ተዘግተዋል።አንድ የወልቃይት ዐማራ በጥይት ተመቶ ሆስፒታል ገብቷል፡፡የፌደራል ፓሊስ የለበሱ የትግራይ …

የቤንሻንጉል የቅማንት ይሁን የወልቃይት ሕዝብ ችግር የሚፈታው ሕወሓታዊ ፕሮፓጋንዳና ሕዝበ-ውሳኔ አይደለም:: #Ethiopia #Amharaprotests #Welkait #Qimant #Benshangul
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) እያደር ጉድ ከሕወሓት ኩሬ ይተናል::ሕወሓቶች ስለቤሻንጉል ወልቃይትና ቅማንት ሕዝብ እያሞጠሞጡ ነው::የቤንሻንጉል ይሁን የወልቃይት ይሁን የቅማንት
…