በጎንደር ዘግናኝ ግድያ ተፈፀመ።


መረጃ ቲቪ አባል በመሆን የሳተላይት ቲቪውን ቀጥታ ስርጭት፣ ወቅታዊ ዜናዎችን እና ትንተናዎችን፣ የመዝናኛ ፕሮግራሞችን፣ ስፖርት እና ሌሎችንም ዝግጅቶቻችንን በፍጥነት እና ጥራት ስልክዎ፣ ኮምፒዩተርዎ ወይም ቲቪዎ ላይ ማየት ይችላሉ። እዚህ ሊንክ ላይ በመጫን አባል ይሁኑ


Tesfahun Alemneh : ትናትም የተገደሉት አማሯች ዛሬ የተገደሉት አማሮች። ወያኔ የጀመረዉን የዘር ፍጅት አጠናክሮ ቀጥሏል። ዛሬም በጎንደር ተጨማሪ ስምንት አማሮች ተገደሉ።

ኮሮጆ ሃሙስ አካባቢ የቅማንት ማህበረሰብ የሆኑ አማራዎችን አማራ የገደላቸዉ ለማስመሰል የወያኔ ፌደራል ፓሊስ በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሏቸዋል። ከተወሰኑ ቀናት በፊት የስድስት ሰዎችን ግድያ ተከትሎ በአካባቢዉ የተቀሰቀሰዉ የህዝብ ቁጣ ያስደነገጠዉ የትግሬ ዘረኛ ቡድን ህወሃት በጠራራ ፀሀይ እንደገደላቸዉ ምንጮቻችን አስረድተዋል።

በረሃ በእርሻ ስራ ላይ በተሰማሩበት ግድያዉ እንደተፈጠመባቸዉ ለማወቅ ተችሏል ።<<አካባቢዉ የህወሃት መቃብር ይሆናል። የእርስ በእርስ ግጭት ፈፅሞ አይኖርም። ህወሃት ጨርሶ ሊያጠፋን እየሰራ ነዉ።እኛ አንተኛም >>ያሉ የአካባቢዉ ጀግና ገበሬዎች የራሳቸዉን የጎበዝ አለቃ መርጠዉ በወያኔ ቡድን ላይ እርምጃ መዉሰድ መጀመራቸዉ ታዉቋል።
9/5/2008