ጉዳቸው አያልቅም! በአንድ ራስ ሁለት ምላስ – ራእይ አልባ ባለስልጣናት እና መንግስት አልባዋ ኢትዮጵያ
#Ethiopia #HMD #EPRDFHOAX #Ethiopiafamine #MinilikSalsawi
“አስረአንድ በመቶ አድገናል በምግብ እህል ራሳችን ችለናል::” አርከበ እቁባይ የጠሚው አማካሪ
“በድርቁ ለተጎዱ ዜጎች ተጨማሪ አስቸኳይ
…
ጉዳቸው አያልቅም! በአንድ ራስ ሁለት ምላስ – ራእይ አልባ ባለስልጣናት እና መንግስት አልባዋ ኢትዮጵያ
#Ethiopia #HMD #EPRDFHOAX #Ethiopiafamine #MinilikSalsawi
“አስረአንድ በመቶ አድገናል በምግብ እህል ራሳችን ችለናል::” አርከበ እቁባይ የጠሚው አማካሪ
“በድርቁ ለተጎዱ ዜጎች ተጨማሪ አስቸኳይ
…
ጠቅላይ ሚንስትራችን ከአንዳንድ ምሁራን ጋር . . . .
ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ
ሰሞኑን ጠ/ሚንስትራችን ከምሁራን ጋር ስብሰባ እንዳደረጉ በዜና ማሰራጫዎች ሰማሁ፡፡ አዋዋሌ የምሁራን ቀዬ ተብሎ በሚመሰከርለት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ቢሆንም፣ የኢህአዴግን የደረጃ ምደባ አላለፍኩም መሰል ጥሪው አልደረሰኝም፡፡ ጠ/ሚንስትርን ያህል ባለስልጣን ሲሰበስብ …
…
ብሄራዊ መግባባት የሚፈጠረው ሁሉም ዜጋ በእኩልነት ሲኖር እንጂ ምሁራንን ሰብስቦ በመጮህ አይደለም::
#Ethiopia #EPRDF #EthiopianOppositionparties #Ethiopiaprotests #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – አዲሱ የጊዜ መግዣ ዲስኩር – ብሄራዊ መግባባት መፍጠር – ወያኔ ሕዝብን ማታለል
…
ሃይለማርያምን ለዚህ ስልጣን ያበቃው ኣባቴ አንጂ የኢትዮጵያ ሕዝብ ኣይደለም ::
#Ethiopia #EPRDF #MelesZenawi #SemhalMeles #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) -ከቅርቤ ቤተሰቤ ኣንዱ ኣሪፍ ባልንጀራዋ ነው፤ሰምሃል መለስ የኣቶ መለስ ዜናዊ ልጅ ናት፥የኣባቷ የመጀመሪያ ለእናቷ ሁለተኛ ልጅ
…
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የሱዳን ኢትዮጵያን ወሰን ጉዳይ በታላቅ ጥንቃቄ ቢያዩትና፣ ምክርቤቱ ውስጥ የሰጡት አይነት የኢትዮጵያን አራሾች በድንበር ገፊነትና፣ በሽፍትነት የመሳል ምስክርነት ቢቆጠቡ ተመራጭ ነው ። አለመግባባቱ ወደፊት ወደአለምአቀፍ አርቢትሬሽን ቢላክ ይህ ቪዲዮ የሱዳኖችን የይገባኛል ጥያቄ የሚያጠናክርና ኢትዮጵያን የሚጎዳ በመሆኑ፣ …
አጋንንት እና ሽፍታ የተባለ ሕዝብ ነጻነቱን ያወጀ`ለት ወዮልህ !!!እውነታው ይህ ነው !!
#Ethiopia #Oromoprotests #Gonder #Ethiopiaprotests #EPRDF
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ደርግ ወንበዴ ሽፍታ የናት ጡት ነካሽ ወዘተ ሲላቸው የነበሩ የዛኔ (ነጻ አውጪ ነን)ብለው
…
“ዲሞክራሲያዊ ውይይት ከሌለ አገሪቱ እንደአገር አትቀጥልም”
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ፤ “ከጋዜጠኞች የሚሰነዘርብኝን ትችት አልፈራም፤ ነጻ ሚዲያ ለዲሞክራሲ ግንባታው ሂደትና ለልማት እጅግ ወሳኝ ነገር ነው” ሲሉ መናገራቸውን ቢቢሲ ትናንት ዘገበ፡፡
“ፍጹም እንዳልሆንን እናውቃለን፤ በመሆኑም ከማንኛውም ጋዜጠኛ የሚቀርብብንን ትችት ለመቀበል ዝግጁ
…
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የሕወሓት/ኢሕኣዴግ ሌቦች ተራ ሌቦች አይደሉም፡፡ አደገኞች ናቸው፡፡ ምክንያቱም በገንዘብ የታጀቡ ናቸው፡፡ በሥልጣንም የተደገፉ ናቸው፡፡ ምግባረ ብልሹነት የተጠናወታቸው ስለሆኑ ሕገወጥ ገንዘብና ሥልጣናቸውን ላለማጣት ሕግን ከመጣስና ወንጀል ከመፈጸም ወደኋላ አይሉም፡፡ ሌላውን አስወግደው እነሱ ብቻ የሚቆጣጠሩትና የእነሱን ፍላጎት
…
አቶ <ክቡር ጠቅላይ ሚንስቴር> ሃይለማርያም ደሳለኝ ፣ ጠቅላይ ሚንስቴር ፣ ጠቅላይ ሚንስቴር የሚሸት ነገር ተናገሩ ፣ ልል አልኩና ፣ እስኪ ከመቸኮል ፣ ምን አዲስ ነገር ተናገሩ ? ህዝቡ የማያውቀውን ፣ ወይም ህዝቡ ያጣውን እና ከመሪው መስማት የሚሻውን ምን አዲስ ነገር …
Minilik Salsawi – የሃይል ሚዛን በጃችን ነው … ምእራባውያን ለብሄራዊ ጥቅማቸው እስከተባበርናቸው ድረስ ኢትዮጵያውያንን በፈለገው መንገድ ብንረግጥ እና ብንገዛ ተቀባይነት አናጣም … አንድ ወጥ ሃገራዊ ሳይሆን ጎሳዊ መዋቅር ዘርግተን የቀረውን ክፍል ብናሸው ብናሸብረው በራሳችን ስራ ሕዝብን ብንወነጅል ማንም ምንም የሚያመጣው
…
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – እንደኔ ሐይለማርያም ደሳለኝ የሚናገረው ንግግር ሁሉ ጊዜውን ያላገናዘበ ሕዝብ የሚያውቀውን ጉዳይ ያልመዘነ በእውነት ላይ ያልተመሰረተ በደመነፍስ የሚናገረው የጅል ፖለቲካ ድምር ውጤት ነው::የተመከረውን እና የተባለውን ሁሉ መልሶ የሚያስተጋባ በጥቂት ቡድናዊ ማፊያዎች የሚነዳ የአገር መሪ አለ ብሎ
…