በርካታ ኢትዮጵያዊያን ምሁራን በአገራዊ ጉዳዮች ላይ ችግሮች ሲፈጠሩ የአገሪቱን ፖሊሲ አውጭዎችና ህግ አስፈጻሚዎችን በድፍረት ከመተቸትም ሆነ መልካም ጎኖችን ከማበረታታት ታቅበው ይታያሉ። ቁጥራቸው በዛ ያሉ አይሁን እንጂ በገዥው ፓርቲ ጉያም ሆነ በተቃውሞው ጎራ የተሰለፉ ምሁራንም ምሁራዊ ግዴታቸውን ለመወጣት ሲንቀሳቀሱ እናያለን። ከተቃውሞውም …

ሃይለማርያምን ለዚህ ስልጣን ያበቃው ኣባቴ አንጂ የኢትዮጵያ ሕዝብ ኣይደለም ::
#Ethiopia #EPRDF #MelesZenawi #SemhalMeles #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) -ከቅርቤ ቤተሰቤ ኣንዱ ኣሪፍ ባልንጀራዋ ነው፤ሰምሃል መለስ የኣቶ መለስ ዜናዊ ልጅ ናት፥የኣባቷ የመጀመሪያ ለእናቷ ሁለተኛ ልጅ
…
‹‹ስብስባን በማወክ›› ወንጀል የተከሰሱት የቀድሞ አንድነት ፓርቲ ማህበራዊ ጉዳዮች ኃላፊ አቶ አለነ ማህፀንቱ ውሳኔ ሳያገኙ ተለዋጭ ቀጠሮ እንደተሰጣቸው፤ የተከሳሹ ጠበቃ አቶ ገበየሁ ይርዳው ገለፁ፡፡ አቶ አለነ ዛ…ሬ ነሐሴ 21 ቀን 2007 ዓ.ም አራዳ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ቀርበው የነበረ ሲሆን፤…
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=w8FXb1D-vYU&w=700&h=360]…
ጥቂት ስለ አቶ መለስ…የክፋት ጭንቅላት መስራት ካቆመ 3 አመቱ = በክፋት የተጨመቁ መሃይማን ግዞት ቀጥሏል:: #HappyMelesFreeDay #Ethiopia #Meleszenawi #MinilikSalsawi #TPLF
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – መለስ ዜናዊ ከጅምሩ በክፋት የሰለጠነ መሆኑ እሙን ነው:;ድርጊቶቹ ሁሉ ይመሰክራሉ::አስተዳደጉ
…