ባለፈው ማክሰኞ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምሁራን ጋር ውይይት ደርጋሉ የሚለውን መረጃ ሰምቼ፣ ቅርባቸው ነው ላልኩት ሹም በስብሰባው እንድገኝ ጥያቄ አቅርቤ ነበር፡፡ ዋናው ምክንያቴ ባለፈው ምክር ቤት ተገኝተው ባቀረቡት ሪፖርት ላይ አንድም የምክር ቤት አባል የሪፖርታቸውን ይዘት መሰረት አድርጎ
…
…
ቅጥ አንባሩ የጠፋው የኢትዮጵያችን ፖለቲካ በዋነኝነት የሚጎድለው ልክ ያልሆነን ነገር ልክ አይደለም ማለት ያለመቻል ነው፡፡ በግል አስተያየት ልክ አይደለም ብሎ መቆም ደግሞ ዋጋ ያስከፍላል፡፡ የተሳሳተ ውሳኔ ባለቤቶች በድጋሚ ጥፋታቸውን በጥፋት ለማረም ሌላ ስህተት ይደግማሉ፡፡ አሰተያየትን በአሰተያየት ለመመለስ ይከብዳቸዋል፡፡ የዚህ ደግሞ …