በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰው የነበሩት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት መሥሪያ ቤት የቀድሞ የአገር ውስጥ ደኅንነት ኃላፊ የነበሩት አቶ ወልደ ሥላሴ ወልደ ሚካኤል፣ በአሥር ዓመት ጽኑ እስራትና 50 ሺሕ ብር እንዲቀጡ፣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 15ኛ ወንጀል ችሎት ግንቦት 9
…
በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰው የነበሩት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት መሥሪያ ቤት የቀድሞ የአገር ውስጥ ደኅንነት ኃላፊ የነበሩት አቶ ወልደ ሥላሴ ወልደ ሚካኤል፣ በአሥር ዓመት ጽኑ እስራትና 50 ሺሕ ብር እንዲቀጡ፣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 15ኛ ወንጀል ችሎት ግንቦት 9
…
የፌዴራል ዋና ኦዲተር ጽሕፈት ቤት የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤቶች የ2007 የበጀት ዓመት ሒሳብ
…
– ስህተቱ የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ነው ተብሏል
የአዲስ አበባ የቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት የግንባታ ዘርፍ ማስተባበሪያ ምክትል ሥራ አስኪያጅ፣ በስህተት ታስረው አንድ ቀን ካደሩ በኋላ ተፈቱ፡፡
ምክትል ሥራ አስኪያጁ አቶ ተክሉ ፍቅሩ መጋቢት 17 ቀን 2008 …
‹‹ቀማኛ በምክር አይመለስም›› ሲሉ ተችተዋል
በአንድ ጀምበር ሚሊየነር የሚሆኑ ግለሰቦችን ጉዳይ አንስተዋል
የፓርላማው አባላትና የሕግ ፍትሕና አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሰላ ትችታቸውን በፌዴራል ሥነ ምግባርና
…
ኢትየጵያ ውስጥ ጉቦ መስጠትም ሆነ መቀበል እንደ ብቃትና እንደ ሥልጡንነት እየታየ ነው፡፡
#Ethiopia #EPRDFCorruption #Miniliksalsawi #Ethiopianoppositionparties
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የወያኔ አገዛዝ ባለስልጣናት እና ጭፍሮቻቸው ከደሃው ጉሮሮ መንጠቁን ተያይዘውታል ግን እስከመቼ የለውጥ ሃይሉ በመታገል ፈንታ
…
የሕወሓትና የግል ሌቦች ድራማ = ጃካራንዳ አክሲዮን ማህበርና 800 ኪ.ግ ምንጩ ያልታወቀ የዓሳማ ሥጋ #Ethiopia
“የሕወሓትና የግል ሌቦች” የተሳተፉበት ድራማ – 800 ኪ.ግ ምንጩ ያልታወቀ የዓሳማ ሥጋ በአንድ ሌሊት ተሰወረ፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው ዋና ምንጩ ከየት እንደሆነ ያልታወቀ 800 ኪ.ግ …
ቁርጠኝነት – አዲሱ የወያኔ የማዘናጊያ እና የማጭበርበሪያ ዲስኩር – ጊዜው የስር ነቀል ለውጥ ነው::
#Ethiopia #EPRDF #Change #MinilikSalsawi #Ethiopianoppositionparties
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የውስጥ አጣብቂኟ ሲበረታ ወያኔ አዲስ ፋሽን ይዛ መታለች -ቁርጠኝነት- የሚሉት::በሃሰተኝነት እና በፕሮፓጋንዳ
…
የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት አባልና የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ የነበሩት አቶ ወንድሙ ቢራቱ፣ ሕገ መንግሥታዊ መብታቸው እንዲከበርላቸው እንዲያደርጉ፣ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት፣ ለሰብዓዊ መብት ኮሚሽንና ለዕንባ ጠባቂ ተቋም ደብዳቤ ጻፉ፡፡
‹‹የሕገ መንግሥቱ የበላይነትና የኦሮሚያ ክልል የክስና የዳኝነት
…
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – የሕወሓት/ኢሕኣዴግ ሌቦች ተራ ሌቦች አይደሉም፡፡ አደገኞች ናቸው፡፡ ምክንያቱም በገንዘብ የታጀቡ ናቸው፡፡ በሥልጣንም የተደገፉ ናቸው፡፡ ምግባረ ብልሹነት የተጠናወታቸው ስለሆኑ ሕገወጥ ገንዘብና ሥልጣናቸውን ላለማጣት ሕግን ከመጣስና ወንጀል ከመፈጸም ወደኋላ አይሉም፡፡ ሌላውን አስወግደው እነሱ ብቻ የሚቆጣጠሩትና የእነሱን ፍላጎት
…
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በተለያዩ መስሪያ ቤቶች የተለያዩ አይነት የሙስና ወንጀሎች ሲሰሩ በጉምሩክ እና ገቢዎች መስሪያ ቤትን የሙስና ወንጀል የለም ብሎ ባይካድም ከጥቅማቸው ይልቅ የሕዝብ አደራ አንበላም የሚሉ ሰራተኞች ለሕወሓት ስውር እጆች አንታዘዝም በማለታቸው በሙስና ስም ጥቃት እየደረሰብን
…
Minilik Salsawi ራሱ እየሰረቀ ሌላውን ማማት ፋሽን እየሆነ ነው፡፡ እራሱ እየገረፈ እንደ ጅራፉ የሚጮኸው እየባሰ ነው፡፡ ሃገራችን በፖለቲካውም ይሁን በኢኮኖሚው መስክ እጅግ አደገኛ ሁኔታ ውስጥ ናት:: በአገራችን ተንሰራፍቶ የሚገኘው ጠባብ – ዘረኛ የወያኔ ጉጅሌ አገዛz ወገኖች በረሃብ – ድርቅ እያለቁ …
የሙስና ወንጀል በመፈጸም የተጠረጠሩት የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ከፍተኛ ኃላፊዎችን ጨምሮ 15 ሠራተኞች ላይ፣ የፌዴራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ዓቃቤ ሕግ ጥቅምት 12 ቀን 2008 ዓ.ም. ክስ መሠረተባቸው፡፡
በፌዴራል በከፍተኛ ፍርድ ቤት 18ኛ ወንጀል ችሎት ክስ የተመሠረተባቸው ተጠርጣሪዎች፣ አቶ
…
መንግስታዊ ሕገወጥነት ተጠናክሯል::ወያኔ የፋይናንስ ጥያቄውን ሊጨብጠው አይደለም ሊዳስሰው አልቻለም::(ምንሊክ ሳልሳዊ)
በፋይናስ ባዶነት የሚሰቃየው ወያኔ የሚሰበከው እድገት ለፕሮፓጋንዳዊ የሚዲያ ፍጆታ ብቻ መሆኑ ተረጋግጧል::ከዲያፖራው የተጠየቀ ገንዘብ አልተገኘም ያሉት (ዶክተር?)ዸብረጺሆን ከመንግስት ሰራተኛው አስገድደው እየመነተፉ እንደሚገኙ ተናግረዋል::ወያኔ የፋይናንስ ጥያቄውን ሊጨብጠው አይደለም ሊዳስሰው አልቻለም::በፕሮፓጋንዳ ብቻ …
• ኢቢሲ፣ ይሄን ዘገባ ሰሞኑን ያሰራጨው የት ከርሞ ነው?
1. ወጪው ከ1 ቢ. ብር በታች ነው የተባለው ግንባታ፣ ከ5 ቢ. ብር በላይ ፈጅቶም አላለቀም።
2. ቢበዛ በ3 ዓመት ውስጥ ግንባታው ይጠናቀቃል የተባለው ግድብ፣ 10 ዓመት አልበቃውም።
3. ግድቡ እየተጓተተ ወጪው …