የአቶ ስብሃት ነጋ የሙስና መረብ ሲጋለጥ የህወሐት/ኢህአዴግ አመራር ያለ ሙስና መኖር የማይችል ድርጅት ከሆነ ውሎ አድረዋል፡፡ ሙስና ካለ አድልዎ፣ አንዱን ጠቅሞ ሌላውን እንዲጎዳ በማድረግ ህዝቡ እርስ በራሱ ፍቅርና አንድነት እንዳይኖረው በማድረግ ነው ሥልጣኑን ማስቀጠል የሚችለው ህወሐት/ኢህአዴግ፡፡ አንዳንድ ሰዎች ህወሓት/ኢህአደግ …
የአቶ ስብሃት ነጋ የሙስና መረብ ሲጋለጥ የህወሐት/ኢህአዴግ አመራር ያለ ሙስና መኖር የማይችል ድርጅት ከሆነ ውሎ አድረዋል፡፡ ሙስና ካለ አድልዎ፣ አንዱን ጠቅሞ ሌላውን እንዲጎዳ በማድረግ ህዝቡ እርስ በራሱ ፍቅርና አንድነት እንዳይኖረው በማድረግ ነው ሥልጣኑን ማስቀጠል የሚችለው ህወሐት/ኢህአዴግ፡፡ አንዳንድ ሰዎች ህወሓት/ኢህአደግ …
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በሙስና ስም በቅርቡ እየተለቀሙ የሚገኙት (የሚለቀሙ) የኦሕዴድ ባለስልጣናት በቅርቡ ከኦሮሚያ ኣከብቢ የተነሳው የሕዝብ አመጽ ጋር ተያያዥነት ባላቸው ጉዳዮች ብተፈጠረ የፖለቲካ ኣለመግባባት ሰለባ የሆኑ አንደሆነ ጊዜው ራሱ ምስክር ነው፥አቶ በረከት ስምዖን ከኣቦይ ስብሃት ጋር በተነታረኩበት የኢሕአዴግ …
በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰው የነበሩት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት መሥሪያ ቤት የቀድሞ የአገር ውስጥ ደኅንነት ኃላፊ የነበሩት አቶ ወልደ ሥላሴ ወልደ ሚካኤል፣ በአሥር ዓመት ጽኑ እስራትና 50 ሺሕ ብር እንዲቀጡ፣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 15ኛ ወንጀል ችሎት ግንቦት 9
…
የትግራይ ኣስተዳደር በ30 ሚልዮን ብር የሙስና ክስ ሊቀረበበት ነው።
።።።።።።።
የውሃና ኢነርጂ ምኒስቴር ለትግራይ ክልል መስተዳድር የ30 ሚልዮን ብር ሙስና ክስ ሊያቀርብበት ዝግጅቱ ማጠናቀቁ ታውቋል።
የ30 ሚልዮን ብር ክሱ በራያ ለመስኖ ስራ እንዲውል ተብሎ በፌደራል የውሃና ኢነርጂ ምኒስቴር በጀት ተይዞ
…
የዙና ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ባለቤት አቶ ዘሪሁን ጌታሰው፣ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ለማቅረብና ከተለያዩ የንግድ ሥራ ውሎች የሰበሰቡትን ከ180 ሚሊዮን ብር በላይ ይዘው መሰወራቸው ተሰማ፡፡
አቶ ዘሪሁን የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽኖች፣ ሲኖትራኮችና አውቶሞቢሎችን ከ60 እስከ 75 ቀናት ድረስ ወደ …
በ12 ዓመታት ብቻ ወደ አስራ-ሁለት ቢሊዮን ዶላር የተጭበረበረ ገንዘብ ከኢትዮጵያ ወጥቷል።
ሙስናም ቀስ በቀስ ሥር እየሠደደ፤ ፈጣኑን የምጣኔ ሐብት ዕድገት እየገዘገዘ፤ የመንግሥትን ገቢ እያመናመነ፤ የሐገሪቱን ሐብት እያራቆተ፤ አልፎ ተርፎም የግለሰቦችን ክብር እየናደ፤ ነባሩን ባሕልና ወግ እያናጋም ነዉ።
ኢትዮጵያ ፈጣን የምጣኔ …
‹‹ቀማኛ በምክር አይመለስም›› ሲሉ ተችተዋል
በአንድ ጀምበር ሚሊየነር የሚሆኑ ግለሰቦችን ጉዳይ አንስተዋል
የፓርላማው አባላትና የሕግ ፍትሕና አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሰላ ትችታቸውን በፌዴራል ሥነ ምግባርና
…
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅና የግዢና ንብረት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር በአሥር ሚሊዮን ብር ሙስና ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ታወቀ፡፡
ዋና ሥራ አስኪያጁ አቶ ኤፍሬም ደሳለኝና የግዥና ንብረት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተሩ አቶ ንጉሤ ታደሰ በቁጥጥር ሥር የዋሉት፣ ኅዳር 21
…
የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት አባልና የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ የነበሩት አቶ ወንድሙ ቢራቱ፣ ሕገ መንግሥታዊ መብታቸው እንዲከበርላቸው እንዲያደርጉ፣ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት፣ ለሰብዓዊ መብት ኮሚሽንና ለዕንባ ጠባቂ ተቋም ደብዳቤ ጻፉ፡፡
‹‹የሕገ መንግሥቱ የበላይነትና የኦሮሚያ ክልል የክስና የዳኝነት
…
የአዲስ አበባ ፖሊስ መምህር ግርማ ወንድሙን በቁጥጥር ሥር አዋለ ሲል የገዢው መደብ አፈቀላጤ የሆነው ራዲዮ ፋና መምህር ግርማ የተባሉትን የሃይማኖት አባት በማጣጣል ዘገባ አስተላልፏል::ለመሆኑ መምህር ግርማ በሕወሓት ከሚመራው እና በሙስና ከተዘፈቀው የተዋህዶ መሪዎች ቡድን በላይ ሙስና እና ማጭበርበር ፈጽመው ነው
…
የሙስና ወንጀል በመፈጸም የተጠረጠሩት የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት ከፍተኛ ኃላፊዎችን ጨምሮ 15 ሠራተኞች ላይ፣ የፌዴራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ዓቃቤ ሕግ ጥቅምት 12 ቀን 2008 ዓ.ም. ክስ መሠረተባቸው፡፡
በፌዴራል በከፍተኛ ፍርድ ቤት 18ኛ ወንጀል ችሎት ክስ የተመሠረተባቸው ተጠርጣሪዎች፣ አቶ
…
– የኢትዮጵያ ጠቅላላ የብድር መጠን ከ30 ቢሊዮን ዶላር በላይ ወይም ከ1.2 ትሪሊዮን ብር በላይ ነው::
– የአገሪቱ የብድር ዕዳ ከጠቅላላ የአገር ውስጥ ምርት አንፃር ሃምሳ ከመቶ ደርሷል::
– የዋጋ ግሽበት ከሚጠበቀው በላይ የእጥፍ እጥፍ አሻቅቧል::
– በፋይናንስ አቋሞች ላይ ቁጥጥር …
አቶ በረከት ስምኦን በማሌዢያ ፒናንግ ደሴት የንግድ እና መኖሪያ ሕንጻ ቤት እያስገነቡ ነው:: –
Minilik Salsawi – የለውጥ ሃይሉ እርስ በእርሱ በፖለቲካ ጥላቻ ሲጠዛጠዝ በሃገር እና ሕዝብ ላይ ዘረፋው ቀጥሏል:-ከጸረ – ሙስና ኮሚሽን ከመዝገብ ቁጥር /203/2007 ከተገኘው መረጃ መሰረት አቶ
…