Blog Archives

መምህር ግርማ ወንድሙ ታሰሩ

የአዲስ አበባ ፖሊስ መምህር ግርማ ወንድሙን በቁጥጥር ሥር አዋለ ሲል የገዢው መደብ አፈቀላጤ የሆነው ራዲዮ ፋና መምህር ግርማ የተባሉትን የሃይማኖት አባት በማጣጣል ዘገባ አስተላልፏል::ለመሆኑ መምህር ግርማ በሕወሓት ከሚመራው እና በሙስና ከተዘፈቀው የተዋህዶ መሪዎች ቡድን በላይ ሙስና እና ማጭበርበር ፈጽመው ነው

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

መምህር ግርማ ወንድሙ ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበዋል።መምህር ግርማ ያቀረቡት የዋስትና ጥያቄም ወድቅ ተደርጓል። …” ሆን ተብሎ ከጀርባ የተጠነሰሰብኝ ሴራ አለ ” መምህር ግርማ

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የፖሊስ መርማሪ ቡድን ዛሬ ግለሰቡን በፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ የወንጀል ችሎት አቅርቧቸዋል።ፖሊስ ግለሰቡ በተጠረጠሩበት የማታለል ወንጀል ቀሪ የምርመራ ስራ ስላሉብኝ ተጨማሪ 14 ቀን ይፈቀድልኝ ብሏል።ተጠርጣሪው በራሳቸውና በጠበቃቸው በኩል ፖሊስ የጠየቀውን ተጨማሪ ጊዜ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news