Blog Archives

መምህር ግርማ ወንድሙ ታሰሩ

የአዲስ አበባ ፖሊስ መምህር ግርማ ወንድሙን በቁጥጥር ሥር አዋለ ሲል የገዢው መደብ አፈቀላጤ የሆነው ራዲዮ ፋና መምህር ግርማ የተባሉትን የሃይማኖት አባት በማጣጣል ዘገባ አስተላልፏል::ለመሆኑ መምህር ግርማ በሕወሓት ከሚመራው እና በሙስና ከተዘፈቀው የተዋህዶ መሪዎች ቡድን በላይ ሙስና እና ማጭበርበር ፈጽመው ነው

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ብጹዕ አቡነ መቃሪዮስ ከኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ በውቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለቀረበላቸው ጥያቄ መልስ ስጥተዋል

ብጹዕ አቡነ መቃሪዮስ ከኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ  በውቅታዊ ጉዳዮች ላይ ለቀረበላቸው ጥያቄ መልስ ስጥተዋል በተጨማሪም የሃገር አድን ጥሪ ለሃገር አንድነትና ሉዓላዊነት በጋር ተነሱ በማለት ምክራቸውን ያስተላልፋሉ። አባታችን በቃለመጠይቁ ወቅት ብዙ ቁምነገር አዘል ጉዳዮችንም ነግረውናል መልካም ቆይታ።
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=0HuqUP9MYJ8]…

Tagged with: , , , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news, Video