Blog Archives

ስኳር ኮርፖሬሽን የወደቀበት ምክንያት በእንቶኔ ነው በእከሌ ነው ቢባልም፣ አይገባኝም” ሜጀር ጀነራል ክንፉ ዳኘው

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት መሥሪያ ቤት የቀድሞ የአገር ውስጥ ደኅንነት ኃላፊ የነበሩት አቶ ወልደ ሥላሴ ወልደ ሚካኤል፣ በአሥር ዓመት ጽኑ እስራትና 50 ሺሕ ብር እንዲቀጡ ተወሰነባቸው

በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰው የነበሩት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት መሥሪያ ቤት የቀድሞ የአገር ውስጥ ደኅንነት ኃላፊ የነበሩት አቶ ወልደ ሥላሴ ወልደ ሚካኤል፣ በአሥር ዓመት ጽኑ እስራትና 50 ሺሕ ብር እንዲቀጡ፣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 15ኛ ወንጀል ችሎት ግንቦት 9

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የዋና ኦዲተር ሪፖርት የመንግሥት ተቋማት የፋይናንስ ጥሰትና አፈጻጸም ከዓመት ዓመት እየባሰበት ነው አለ

  • ከሁለት ቢሊዮን ብር በላይ ያልተወራረደ ሒሳብ ተገኝቷል
  • ጊዜው ያለፈባቸው አደገኛ ኬሚካሎች ለዜጎች እየተሸጡ ነው
  • ሊብሬ ያላቸው ተሽከርካሪዎች በአካል የት እንደገቡ አይታወቅም
  • የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣንና ዩኒቨርሲቲዎች ተወቀሱ

የፌዴራል ዋና ኦዲተር ጽሕፈት ቤት የፌዴራል መንግሥት መሥሪያ ቤቶች የ2007 የበጀት ዓመት ሒሳብ

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ተገኔ ጌታነህ ከአገሪቱ ብልሹና ጣልቃገብ አሰራር የፍትህ ስርኣት ራሳቸውን አገለሉ::

የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ተገኔ ጌታነህ ከአገሪቱ ብልሹና ጣልቃገብ አሰራር የፍትህ ስርኣት ራሳቸውን አገለሉ::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Justice‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopiaJudges‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – በሕወሓት የፍትህ ስርኣት ደስተኛ ያልሆኑት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ተገኔ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በ12 ዓመታት ብቻ ወደ አስራ-ሁለት ቢሊዮን ዶላር የተጭበረበረ ገንዘብ ከኢትዮጵያ ወጥቷል።

በ12 ዓመታት ብቻ ወደ አስራ-ሁለት ቢሊዮን ዶላር የተጭበረበረ ገንዘብ ከኢትዮጵያ ወጥቷል።

ሙስናም ቀስ በቀስ ሥር እየሠደደ፤ ፈጣኑን የምጣኔ ሐብት ዕድገት እየገዘገዘ፤ የመንግሥትን ገቢ እያመናመነ፤ የሐገሪቱን ሐብት እያራቆተ፤ አልፎ ተርፎም የግለሰቦችን ክብር እየናደ፤ ነባሩን ባሕልና ወግ እያናጋም ነዉ።

ኢትዮጵያ ፈጣን የምጣኔ …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic News, Ethiopian news

በሙስና የተዘፈቁ የወያኔ ባሰልጣናት በምክር ይታለፋሉ ሲሉ አንድ የጸረ ሙስና ባለስልጣን ገለጹ::በአንድ ጀምበር ሚሊየነር የሚሆኑ ግለሰቦችን ጉዳይ አንስተዋል

የፓርላማው አባላት የፀረ ሙስና ኮሚሽን ክስ ያለመመሥረት ዳተኝነት ላይ የሰላ ትችት ሰነዘሩ

Author ዮሐንስ አንበርብር

‹‹ቀማኛ በምክር አይመለስም›› ሲሉ ተችተዋል

በአንድ ጀምበር ሚሊየነር የሚሆኑ ግለሰቦችን ጉዳይ አንስተዋል

የፓርላማው አባላትና የሕግ ፍትሕና አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሰላ ትችታቸውን በፌዴራል ሥነ ምግባርና

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ብክነት፡የመንግስት ኤሌክትሪክ፡ በአመት ከ6 ቢ. ብር በላይ ያከስረናል • የሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ማዕከል፤ የ5 ሚሊዮን ብር ‘አስደናቂ ድራማ’

• የመንግስት ኤሌክትሪክ፡ በአመት ከ6 ቢ. ብር በላይ ያከስረናል
• የሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ማዕከል፤ የ5 ሚሊዮን ብር ‘አስደናቂ ድራማ’

የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት፣ እንደ ኡጋንዳ ቢሻሻል፣… በአመት 6 ቢሊዮን ብር ተጨማሪ ሃብት መፍጠር ይቻል ነበር ይላል፣ የአለም ባንክ ያወጣው አዲስ ሪፖርት።

Tagged with: ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ጸረ ሙስና ኮሚሽን አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ ከኢትዮጲያ ቴሌቪዥን ባለስልጣናት ጋር ተመሳጥሮ ሊሰራው የነበረውን ሰራ ሰረዘው።

ልማታዊ አርቲስት የሚባለው ሰራዊት ፍቅሬ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን 50ኛ አመቱን ለማክበር ባወጣው ጨረታ ከባለስልጣኑ ኃላፊዎች ጋር ባደረገው መመሳጠር የቀረበውን የይስሙላ ጨረታ እንዳሸነፈ ተደርጎ የ9 ሚሊየን 411 ሺህ 600 ብር ጨረታ ያሸነፈበት ስራ በጸረ ሙስና ኮሚሽን እንዲሰረዝ ተደረገ፡፡

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news