Blog Archives

ኢቢሲ/ኢቲቪ ፋሲካን በጂንካ // ፡ ‹‹ላም ባልዋለበት –ቁበት ለቀማ›› Girma Bekele

ኢቢሲ/ኢቲቪ ፋሲካን በጂንካ // ፡ ‹‹ላም ባልዋለበት –ቁበት ለቀማ›› Girma Bekele
የደቡብ ቴሌቪዥን ሰፊ የአየር ጊዜ ሰጥቶ ‹‹ፋሲካን በቴሌቪዥን›› እያስኮመኮመን በቲቪ ቁንጣን ስንሰቃይ አሳልፈናል፡፡
እኛና ህዝብ በክልላችን ታሪክ አይተን በማናውቀው ፈተና ውስጥ ነን እያልን ነው፡፡ በዓሉም ቢሆን ያለፈው ቅቤ በለመድንበት …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ጸረ ሙስና ኮሚሽን አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ ከኢትዮጲያ ቴሌቪዥን ባለስልጣናት ጋር ተመሳጥሮ ሊሰራው የነበረውን ሰራ ሰረዘው።

ልማታዊ አርቲስት የሚባለው ሰራዊት ፍቅሬ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን 50ኛ አመቱን ለማክበር ባወጣው ጨረታ ከባለስልጣኑ ኃላፊዎች ጋር ባደረገው መመሳጠር የቀረበውን የይስሙላ ጨረታ እንዳሸነፈ ተደርጎ የ9 ሚሊየን 411 ሺህ 600 ብር ጨረታ ያሸነፈበት ስራ በጸረ ሙስና ኮሚሽን እንዲሰረዝ ተደረገ፡፡


የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news