Blog Archives

ባሌ ሮቤን መደወላቡ ዩንቨርስቲ ውጥረት ላይ ናቸው::የመዳወላቡ ዩንቨርስቲን ከከተማዋ የሚያገናኘው መስመር ታጥሯል::

በባሌ ሮቤ የፌዴራል ፖሊስ እና የአግኣዚ ጦር አባላት በከተማው ደርሰው በመፍሰስ እንዲሁም ከገጠሩ ወደ ከተማው የሚያስገቡ መንገዶችን በመዝጋት ከተማዋን ውጥረት ውስጥ ከተዋታል::የሮቤ መምህራን ኮሌጅን የሁለተኛ ደረጃ እና የመጀመሪያ ደረጃ ትምሕርት ቤቶችን ከበዋል::የመዳወላቡ ዩንቨርስቲ ከከተማው የሚያገናኘው መስመር በወታደሮችኡ ተቆርጦ የታጠረ ሲሆን …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

ከኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት አባልና የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ጋር በሙስና የተከሰሱት አራት ተጠርጣሪዎች መጥፋታቸው ተገለጸ

የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት አባልና የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ የነበሩት አቶ ወንድሙ ቢራቱ፣ ሕገ መንግሥታዊ መብታቸው እንዲከበርላቸው እንዲያደርጉ፣ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ ለጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት፣ ለሰብዓዊ መብት ኮሚሽንና ለዕንባ ጠባቂ ተቋም ደብዳቤ ጻፉ፡፡

‹‹የሕገ መንግሥቱ የበላይነትና የኦሮሚያ ክልል የክስና የዳኝነት

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news