Blog Archives

የሐይለማርያም ደሳለኝ ጅል ፖለቲካ ሕወሓት ከሚተገብረው ሐቅ የተለየ ነው::

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – እንደኔ ሐይለማርያም ደሳለኝ የሚናገረው ንግግር ሁሉ ጊዜውን ያላገናዘበ ሕዝብ የሚያውቀውን ጉዳይ ያልመዘነ በእውነት ላይ ያልተመሰረተ በደመነፍስ የሚናገረው የጅል ፖለቲካ ድምር ውጤት ነው::የተመከረውን እና የተባለውን ሁሉ መልሶ የሚያስተጋባ በጥቂት ቡድናዊ ማፊያዎች የሚነዳ የአገር መሪ አለ ብሎ

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በትግራይ የተደበቀው ገዳይ በሽታ የስርጭት አድማሱን እያሰፋ ነው::

በትግራይ መንስኤው በውል ባልታወቀ የጉበት በሽታ ብዙዎች ለሞትና ለአልጋ ቁራኛነት እየተዳረጉ እንደሚገኙ በምስል የተደገፉ መረጃዎች ጠቁመዋል፡፡በ1997 በሰሜናዊ ትግራይ በታችኛው ቆራሮ ቀላቕል በተባለ ወረዳ መከሰቱ የሚነገርለት በሽታው ዛና በተባለ አካባቢ በሚገኙ 20 የወረዳው ጣብያዎች 430 የሚደርሱ ሰዎችን በማጥቃት 101 ያህሉን

Tagged with: , , , , ,
Posted in Amharic News

በፕሮፓጋንዳ ቀውስ የሚዋዥቀው የወያኔው ጉጅሌ አገዛዝ (ምንሊክ ሳልሳዊ)

Minilik Salsawi – አምባገነን መንግስታት ወንጀላቸው እየበዛ መውጪያ ቀዳዳ እያጡ ሲሄዱ በሕዝብ ጫንቃ ላይ ተቀምጠው የሕዝብ ጥያቄ መመለስ ሲያቅታቸው በከፍተኛ ደረጃ ዘረፋ ውስጥ ሲዘፈቁ ሕዝብን በሃሰት ፕሮፓጋንዳ ለመሸንገል የሚያደርጉት መፍጨርጨር ሕዝቡ ከነሱ ቀድሞ እንደሚያውቅ ይዘነጋሉ አሊያም እንደለመዱት በሃይል ለመቀጠል ደፋ …

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic