Blog Archives

የአዲስ አበባ የታክሲ ማኅበራት በድርድር ወደ ሥራ ተመልሰዋል

ሰሞኑን ተግባራዊ የሆነውን የትራፊክ መቆጣጠሪያ ደንብ ቁጥር 208/2003ን በመቃወም አድማ አድርገው የነበሩት የታክሲዎች ማኅበራት፣ ባሏቸው ጥያቄዎች ላይ ድርድር አድርገዋል፡፡ የታክሲ አሽከርካሪዎች በተለያዩ እርከኖች የተቀመጡትን ጥፋቶች ለሁለተኛ ጊዜና ከዚያ በላይ ጥፋት ሲፈጸም 14 ነጥቦች ያህል ከሞላ፣ ለስድስት ወር የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የአዲስ አበባ ታክሲዎች አድማ ተከትሎ በኦሮሚያ አሽከርካሪዎች በአድማው እየተሳተፉ ነው::

የአዲስ አበባ ታክሲዎች አድማ ተከትሎ በኦሮሚያ አሽከርካሪዎች በአድማው እየተሳተፉ ነው::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎TaxiDriversStrike‬ ‪#‎AddisAbaba‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኦሮሚያ የአውቶብስ መናኽሪያዎች ባዶ ሆነዋል::በዋና ከተማዋ አዲስ አበባ እየተካሄደ ያለው የታክሲዎች የስራ ማቆም አድማ ወደ ኦሮሚያ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

የታክሲ ማህበር የጠራው የስራ ማቆም አድማ በዛሬው እለት ለ2ኛ ቀን ቀጥሎዋል

የታክሲ ማህበር የጠራው የስራ ማቆም አድማ በዛሬው እለት ለ2ኛ ቀን ቀጥሎዋል
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎AddisAbeba‬ ‪#‎TaxiDriversStrike‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

መንግስት ያወጣውን የትራፊክን ህግ ተግባራዊ ለማድረግ መወሰኑን በመቃወም የታክሲ ማህበር የጠራው የስራ ማቆም አድማ በዛሬው እለት ለ2ኛ ቀን ቀጥሎዋል የዛሬውም ተቃውሞ

Tagged with: , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

አዲስ አበባ የሥራ ማቆም አድማ ተደረገ ፤ ከዚህ በኋላ ? ግርማ ካሳ

አዲስ አበባ የሥራ ማቆም አድማ ተደረገ ፤ ከዚህ በኋላ ? ግርማ ካሳ

ገዢዎች በሃረርጌ፣ በወለጋ፣ ጉጂ፣ ቦረና፣ በምእራብ ሽዋና ምእራብ አርሲ የተነሳዉን ተቃዉሞ ከፍተኛ ቁጠር ያለው የወታደር ኃይል በማሰማራት በመቶዎች የሚቆጠሩትን በመግደልና በሺሆች የሚቆጠሩትን በማሰር ተቃዉሞዉን በኃይል ለማፈን እየሞከሩ ነው። …

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በኦሮሚያ ክልል የሕዝብ ተቃውሞ በታክሲ ሹፌሮች አድማ ታጅቦ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል:: በወሊሶ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ካምፓስ እየጋየ ነው።

Minilik Salsawi's photo.

በኦሮሚያ ክልል የሕዝብ ተቃውሞ በታክሲ ሹፌሮች አድማ ታጅቦ ዛሬም ቀጥሎ ውሏል::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎AddisAbaba‬ ‪#‎TaxiDriversStrike‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) እምቢ ለመብቴ ግፍ ይብቃ የሚለው ሕዝብ እየበረከተ ተቃውሞው እያሰማ መሆኑን እና መቀጠሉን ከኢትዮጵያ የኦሮሚያ ክል

Tagged with: , , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news

በአዲስ አበባ የታክሲዎችን የስራ ማቆም አድማ ተከትሎ የትራንስፖርት ችግር ተከሰቷል::

Minilik Salsawi's photo.

በአዲስ አበባ የታክሲዎችን የስራ ማቆም አድማ ተከትሎ የትራንስፖርት ችግር ተከሰቷል::
‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎AddisAbeba‬ ‪#‎TaxiDriversStrike‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎EPRDF‬

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በአዲስ አበባ የሚገኙ የታክሲ ሹፌሮች የወያኔ አገዛዝ ያወጣውን የትራንስፖርት እና መንጃ ፍቃድ ሕግ በመቃወም የጠሩት የስራ

Tagged with: , , ,
Posted in Amharic, Amharic News, Ethiopian news